👉 አንድ መስመር ብትቀራ ከሶስት መቶ በላይ አጅር አለህ
👉 አንድ ገፅ ብትቀራ አምስት ሺ አጅር አለህ
👉 አንድ ጁዝ ብትቀራ መቶ ሺ አጅር አለህ
👉 አንድ ግዚ ብታኸትም ሶስት ሚሊዮን አጅር አለህ
አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው
(إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سورة فاطر 29]
እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡
👌አንድ ገፅ ለመቅራት ስንት ደቂቃ ይፈጃል❓❓❓👇
እስኪ እራስህ ሞክር
https://t.me/abduselamabumeryem/4819