ማ ሳ ሰ ቢ ያ
ሱዕዲያ ውስጥ በኢቃማ የምትኖሮ ወንድም እህቶች
ወደ ኢትዮጵያ ለዝያራ ገብታቹህ ስትመለሱ ቦሌ ላይ ቅሮት የሌላቸው ሁለት ነገሮች ትጠይቃላቹህ
1⃣ ኢቃማና
2⃣ የኹሩጅ አውዳ ቪዛ
አንዱን ቢጎድል ከኢትዮጵያ አትወጡም
ስለዚህ የኹሩጅ አውዳ ቪዛ ፕሪንት ሊኖራቹህ ይገባል
ወይም ስልካቹህ ውስጥ ኔት ዳታ ያለው ሲም ካርድ አድርጋቹህ (አብሽር) ከፍታቹህ አሳይታቹህ ታልፋላቹህ
ይሄን መልክት ብዞዎችን ስለሚጠቅም ሼር አርጉላቸው
'https://t.me/abduselamabumeryem/5262/5261' rel='nofollow'>https://t.me/abduselamabumeryem/5262/5261