👉 የውሸት ማንነትን አፍቅረህ አትሰቃይ
👉 አንቺም በፈታሽ ባል ፍቅር አተሰቃዪ
👉👇
አሠላሙአሌኩም ወራህመቱላህ እንደት ነህ ኡስታዝ እየዉልህማ አንድት ልጅ በጣም ነበር እምወዳት ከዚያ አሁን አገባች ፈቅሯ ግን ጨመረብኝ ከሷ ዉጭ ያሉ ሴቶች ደስ አይሉኝም እስኪ ምክርም ደአወም አድርግልኝ
https://t.me/abduselamabumeryem/5265
👉 የውሸት ማንነትን አፍቅረህ አትሰቃይ
👉 አንቺም በፈታሽ ባል ፍቅር አተሰቃዪ