ለውለታቢስ ወንዶች
👇
አቡ በክር አለባድ ይባላል ዓሊም ነው ከአንድ ሺ አመት በፊት ነው የሞተው
👉 ሚስቱ በጣም አዛ ታደርገው ነበረ አንድ ቀን ዙመተኛ ብላ ሰደበችው
ይሄን የሰሙ ሰዎች ፍታት አሉት
👌 እሱም አላቸው እኔ በዚች ሴት ተፈትኛለሁ ግን እሷን በመታገሴ አላህ ብዙ በላእ መልሶልኛል ብዬ እከጅላለሁ
እኔ እኮ ሚስት ማግባት በፈለግኩበት ሰአት ሰዎች አንድርም ብለውኝ
የሷ አባት ግን እሺ ብሎ ሰጥቶኛል እሱ ባለውለታዬ ነው አሁን ውለታው ልጁን መፍታት አላደርገውም ብሎ መለለሰላቸው
👉 አሁን እኛ የተቸገርነው ውለታቢስ በሆኑ ወንዶች ነው
🔻ወይ የሷን ውለታ አያውቁ
🔻ወይ የአባቷን ውለታ አያውቁ
👆በፊት ልጄን አግባ ሲሉ የነበሩ የሴት ልጅ ወላጆች አሁን ማንን ይመኑ ?
👉 ጠይቀው ሲድሩ የነበሩ አሁን ተጠይቀው ቢከልክሉ አማና ያለው ወንድ አጥተው እንጂ ሁላቸውም ዱንያ አሳስቧቸው አይመስለኝም ።
ቅር ያለው ካለ እራሱን የሴት ልጅ አባት አድርጎ ያንብብ 👇
ﺃﺑﻮ ﺑﻜﺮ ﺑﻦ اﻟﻠﺒﺎﺩ ﻛﺎﻧﺖ ﻟﻪ اﻣﺮﺃﺓ ﺳﻠﻴﻄﺔ، ﺗﺆﺫﻳﻪ ﺑﻠﺴﺎﻧﻬﺎ. ﻓﺤﻜﻰ ﺃﻧﻬﺎ ﻗﺎﻟﺖ ﻟﻪ ﻳﻮﻣﺎ: ﻳﺎ ﺯاﻧﻲ. ﻓﻘﺎﻝ: ﺳﻠﻮﻫﺎ، ﻓﺒﻤﻦ ﺯﻧﻴﺖ؟
ﻓﻘﺎﻝ ﻟﻪ ﺃﺻﺤﺎﺑﻪ: ﻃﻠﻘﻬﺎ، ﻭﻧﺤﻦ ﻧﺆﺩﻱ ﺣﻘﻬﺎ. ﻓﻘﺎﻝ: ﺃﺧﺸﻰ ﺇﻥ ﻃﻠﻘﺘﻬﺎ، ﺃﻥ ﻳﺒﺘﻠﻲ ﺑﻬﺎ ﻣﺴﻠﻢ. ﻭﻟﻌﻞ اﻟﻠﻪ ﺩﻓﻊ ﻋﻨﻲ ﺑﻤﻘﺎﺳﺎﺗﻬﺎ ﺑﻼء ﻋﻈﻴﻤﺎ. ﻓﻘﺎﻝ: ﺑﻞ ﺣﻔﻈﺘﻬﺎ ﻓﻲ ﻭاﻟﺪﻫﺎ، ﻓﺈﻧﻲ ﺧﻄﺒﺖ اﻟﻰ ﺟﻤﺎﻋﺔ ﻓﺮﺩﻭﻧﻲ، ﻭﺯﻭﺟﻨﻲ ﻫﻮ ﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ. ﻭﻛﺎﻥ ﻳﻔﻌﻞ ﻣﻌﻲ ﺟﻤﻴﻼ. ﺃﻓﺘﻜﻮﻥ ﻣﻜﺎﻓﺄﺗﻪ ﻃﻼﻗﻬﺎ؟ ﻭﻛﺎﻥ ﻳﻘﻮﻝ: ﻟﻜﻞ ﻣﺆﻣﻦ ﻣﺤﻨﺔ. ﻭﻫﻲ ﻣﺤﻨﺘﻲ
المصدر 👇
ترتيب المدارك وتقريب المسالك
289/3
https://t.me/abduselamabumeryem/5372