ለአንድ ሴት ኒካህ ማሰር የሚችለው ከዘመዶችዋ ማን ነው ?
1⃣አባት
2️⃣የአባት አባት
3️⃣ልጅ
4️⃣ወንድም በእናትም በአባትም
5️⃣በአባት የሚገናኙት ወንድም
6️⃣የሸቂቅ ወንድም ልጅ
7️⃣በአባት የሚገናኙት ወንድም ልጅ
8️⃣የአባት ወንድም ሸቂቅ
9️⃣በአባት የሚገናኙት የአባት ወንድም
እነዚህ በቀጥታ ወይም ውክልና ሰጥተው ማሰር ይችላሉ
❌ በእናት በኩል ያሉ ዘመዶች ኒካህ አያስሩም ።
https://t.me/abduselamabumeryem/5375
1⃣አባት
2️⃣የአባት አባት
3️⃣ልጅ
4️⃣ወንድም በእናትም በአባትም
5️⃣በአባት የሚገናኙት ወንድም
6️⃣የሸቂቅ ወንድም ልጅ
7️⃣በአባት የሚገናኙት ወንድም ልጅ
8️⃣የአባት ወንድም ሸቂቅ
9️⃣በአባት የሚገናኙት የአባት ወንድም
እነዚህ በቀጥታ ወይም ውክልና ሰጥተው ማሰር ይችላሉ
❌ በእናት በኩል ያሉ ዘመዶች ኒካህ አያስሩም ።
ስደት ላይ ላሉ እህቶች ወሳኝ ነጥብ ተወስቶበታል
https://t.me/abduselamabumeryem/5375