👉ሌላው ትርፋማና አዋጭ የሆነው የንግድ አይነት
👉 ቸር የሆነው ጊታችን ለአላህ ብላቹህ የምትሰጡትን እኔ እተካዋለሁ ብሎ ቃል ገብቷል
አንዴ ለሰጠሀው ሁለት ጊዜ ነው የሚተካልህ
1⃣ ዱንያ ላይ ከሰጠሀው በላይ ሪዝቅህ ላይ ይጨመርልሀል
2⃣ አኼራ ላይ ደግሞ ምንዳ ይሰጠሀል
ነብያችን ﷺ ለዚህ ነው👇
፡ ما نقصت صدقة من مال
ሰደቃ ገንዘብን አታጎድለውም ያሉት
👌 ኒያህ ካስተካከልከው ሰደቃ እራሱ ንግድ ነው ።
አላህና አንተ እንጂ ሌላ ማንም የማያውቀው ሰደቃ ሰጥተህ ታውቃለህ ?
አንቺስ ታውቂያለሽ ?
የአርሹ ጥላ ስር ከሚሆኑት ሰዎች ውስጥ እኮ ቀኞቻቸው የሰጡትን ግራዎቻቸው የማያውቁባቸው የነበሩት ይገኙበታል
፡ والسلام عليكم
✍️አቡ መርየም
https://t.me/abduselamabumeryem/5381
ሰደቃ የሚባል የንግድ አይነት ነው