ረመዷን የምንቀበልበት ዋናው ነገር
ወንድም ይሁን ሴት
ረመዷን ውስጥ ቢዚ ሊያደርገን የሚችል ነገር ሁሉ ከረመዷን በፊት ማድረግ የሚቻለውን አስቀድመን አድርገን ረመዷናችን ለአኼራችን
ረመዷናችን ለኢባዳችን ማድረግ ነው
ዛሬ ማድረግ የምትችለውን አድርግ እስከ ረመዷን አታዘገየው ።
https://t.me/abduselamabumeryem/5433
ወንድም ይሁን ሴት
ረመዷን ውስጥ ቢዚ ሊያደርገን የሚችል ነገር ሁሉ ከረመዷን በፊት ማድረግ የሚቻለውን አስቀድመን አድርገን ረመዷናችን ለአኼራችን
ረመዷናችን ለኢባዳችን ማድረግ ነው
ዛሬ ማድረግ የምትችለውን አድርግ እስከ ረመዷን አታዘገየው ።
https://t.me/abduselamabumeryem/5433