Abyssinia Miners ET


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


🚩የቻናላችን ቤተሰብ ስትሆኑ 🚩
🏁 በ Giveaway ዘና ትላላቹ
🏁 ብዙነገር የምታገኙባቸው ዌብሳይ እንጠቁማቹሀለን
🏁 የፈለጉትን አይነት ቻናል ጠይቁን share እናደርጋቹሀለን
🏁 ለማንኛውንም ጥያቄ መልስ ያገኛሉ
🏁በዚህ ሰአት ብዙ ገንዘብ እየተሰራባቸው ያሉ የኤርድሮፕ መረጃ በፍጥነት እናደርሳቹሀለን

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


Paws በBitget Exchange deposit መቷል


Frenscoin ስም ቀይረሁ frensbook በ ሚል ስያሜ ብቅ ብለዋል. Invite በ መደራረግ እና ጥቂት ያሉትን ታስኮች በ መስራት point መሰብሰብ ነው።

Tokenomics ስናይ 10 ቢሊየን total supply ሲኖረሁ ከ ዛ ውስጥ 3 ቢሊየኑ ለ community airdrop ሚሆን ነው



https://t.me/frenscoin_bot/join?startapp=310103315

https://t.me/abssnminers


Long time no see guys how is everything 🙌🙌 ere share eyaderegn egnam atftnal yaw sira new gin kezih bhala betchalen akim active enhonalen🙌🙌


Yes Coin CEO በ CHINA ውስጥ ታስሯል


PAWS premarket ተጀምሯል Floor price 0.0017$ #bybit


paws premarket ከ bybit በተጨማሪ በ gate.io 7 LT ይጀምራል


Morning


PAWS 🤝BYBIT

ነገ 9 ሰዓት ላይ ባይቢት በይፋ የ ፖውስ ፕሪማርኬት ያስጀምራል🥰


Paws 🐾 በ BYBIT

ነገ premarket ይጀምራል 🔥


🐾 $PAWS - Listing 18.03.2025

✅️ Finally we got Confirmation From CEX

✅️ The listing will be on the Bybit and some other exchanges will announce soon

✅️ 11-15 March - claim to exchange


🚨 ሰበር መረጃ

Paws March 18 ሊስት ይደረጋል


TGE

We can't wait uuuffff finally


Paws
March 18 !!!
claim?
list?


Share be denb arguln🥺🙏


Family subscribers እየቀነሰ ነው ሼር ይደረግ 🙏🙏🙏




https://t.me/abssnminers


BINANCE ለ ረመዳን RED PACKET ስጦታ አዘጋጅቷል  ገብታቹ የደረሳችሁን ወስዱ

በብዛት HMSTER TOKEN እየሰጡ ነው !

ወዲያው ሊያልቅ ይችላል👇
https://s.binance.com/vZA2advm?utm_medium=web_share_copy


Paws staking is coming 💎


እነኾ ውብ የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ ታሪክ ቅንጭብ!

አንድ የኢጣሊያ እሥረኛ ንጉሡ አጼ ምኒልክ የተማረኩ እሥረኞችን በሚፈቱበት ዕለት እንዲኽ አላቸው።

"ንጉሥ ኾይ ያኔ ጦርነቱ  ሲካኼድ በነጭ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ወታደርዎትን ይመራ የነበረው የኛን ትጥቅ የሚመስል የለበሰውን ጄኔራሎትን አንዴ ያሳዩኝ?"

እርሳቸውም ማን እንደኾነ ገባቸውና "እሱማ የኢትዮጵያ ንጉሥ ነው 🙏!!!" ብለው ሲመልሱለት በመደንገጥ  "እርስዎስ 👀?" አላቸው።

እርሳቸውም "እኔማ ባሪያው ነኝ"  አሉት፡፡ በዚህ የተነሣ በየዓመቱ አራዳ ጊዮርጊስ እንዲነግሥ አደረጉ።

የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤቱ እና በረከቱ እንዲኹም ጥበቃው አይለየን! 🙏🙏🙏
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️


የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ፣ ደም ተከፍሎበታል ከደም እና ከአጥንት ...ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች ፤ ትናገር አደዋ ትናገር ትመስክር...!!!!!⚔️🎶

እንኳን ለ129ነኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ዕለት አደረሳቹ 🇪🇹


#ዓድዋ

እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !

" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለዓድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !!  " - ጂጂ

መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!

Показано 20 последних публикаций.