እነኾ ውብ የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ ታሪክ ቅንጭብ!
አንድ የኢጣሊያ እሥረኛ ንጉሡ አጼ ምኒልክ የተማረኩ እሥረኞችን በሚፈቱበት ዕለት እንዲኽ አላቸው።
"ንጉሥ ኾይ ያኔ ጦርነቱ ሲካኼድ በነጭ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ወታደርዎትን ይመራ የነበረው የኛን ትጥቅ የሚመስል የለበሰውን ጄኔራሎትን አንዴ ያሳዩኝ?"
እርሳቸውም ማን እንደኾነ ገባቸውና "እሱማ የኢትዮጵያ ንጉሥ ነው 🙏!!!" ብለው ሲመልሱለት በመደንገጥ "እርስዎስ 👀?" አላቸው።
እርሳቸውም "እኔማ ባሪያው ነኝ" አሉት፡፡ በዚህ የተነሣ በየዓመቱ አራዳ ጊዮርጊስ እንዲነግሥ አደረጉ።
የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤቱ እና በረከቱ እንዲኹም ጥበቃው አይለየን! 🙏🙏🙏
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️