☀️"ጅል እዳ ነው አሉ" ትላለች ኡሚ.................... ሰውየው እኮ ነው ከጓደኞቹ ጋር ሆኖ እናቱ የሞተችበት ሰው ቤት ለቅሶ ሊደርሱ ሄደው አብሽር እሷንም አላህ ይርሃማት ያንተ እናት እኮ የሁላችንም እናት ነበረች ሲሉ ሰምቷል................ ከዚያም በሌላ ቀን ሚስቱ የሞተችበት ሰውዬ ጋር ለቅሶ ሊደርስ ይሄዳል ለሰውየውም "አብሽር እሷንም አላህ ይርሃማት ያንተ ሚስት እኮ የሁላችንም ሚስት ነበረች " ብሎ አቧራ አስነስቶ ተመለሰ እላችኋለሁ..ክክክክክ https://t.me/+sTvNfojxMXVjMTE8