✍ወንድሜ.......
➛እንቅልፍህን አስተካክል...
➛ውሐ በደምብ ጠጣ! ቁርአን አዳምጥ...
➛ከፆታዊ ፍቅር ራቅ.....
➛አይንህን ስበር ....
➛እጅህን ሰብስብ ...
➛ጆሮህን ጠብቅ ።
★ያየሃት ሴት ሁሉ አታገባትም።
★ያወራሃት ሴት ሁሉ አታገባትም።
★በChat የምትፅፍላት ሴት ሁሉ አታገባትም።
➨ያየችህ ሴት ሁሉ ታገባሃለች ማለት አይደለም።
➨ያወራችህ ሴት ሁሉ ታገባሃለች ማለት አይደለም።
➨በChat የምትፅፍልህ ሴት ሁሉ ታገባሃለች ማለት አይደለም ።
🫵እራህን ከሴት ፈተና ጠብቅ ጊዜው ሲደርስ በአላህ ፍቃድ የአንዷን ቤት በር ታንኳኳለህ።
ፍቅር ምናምን እያልክ አትጃጃል አትሳሳት ወንዳ ወንድ ሁኑ......
وَأۡتُواْ ٱلۡبُيُوتَ مِنۡ أَبۡوَٰبِهَاۚ
➛እንቅልፍህን አስተካክል...
➛ውሐ በደምብ ጠጣ! ቁርአን አዳምጥ...
➛ከፆታዊ ፍቅር ራቅ.....
➛አይንህን ስበር ....
➛እጅህን ሰብስብ ...
➛ጆሮህን ጠብቅ ።
★ያየሃት ሴት ሁሉ አታገባትም።
★ያወራሃት ሴት ሁሉ አታገባትም።
★በChat የምትፅፍላት ሴት ሁሉ አታገባትም።
➨ያየችህ ሴት ሁሉ ታገባሃለች ማለት አይደለም።
➨ያወራችህ ሴት ሁሉ ታገባሃለች ማለት አይደለም።
➨በChat የምትፅፍልህ ሴት ሁሉ ታገባሃለች ማለት አይደለም ።
🫵እራህን ከሴት ፈተና ጠብቅ ጊዜው ሲደርስ በአላህ ፍቃድ የአንዷን ቤት በር ታንኳኳለህ።
ፍቅር ምናምን እያልክ አትጃጃል አትሳሳት ወንዳ ወንድ ሁኑ......
وَأۡتُواْ ٱلۡبُيُوتَ مِنۡ أَبۡوَٰبِهَاۚ