Репост из: لاَ تَحْزَنْ أيُهَا سَلَفْيِ فَإنَكَ فِي زمَنِ الغَرِبَة وَإنَ اللهَ مَعْنَا
ሶፍ የሚስተካከለው ጣቶችን እኩል በማድረግ ሳይሆን፡ ተረከዞችን እኩል በማድረግና በማስተካከል ነው።
የአንዳንድ ሰዎች እግር ረጅም ነው። ስለሆነም በጣቶች እኩል ቢደረግ እንኳ የኋላ እግሮች/ተረከዞች፡ አንዱ ወደፊት አንዱ ወደ ኋላ ሁነው ይናጋሉ ይለያያሉ።
ሰውነትም የሚቆመው በኋላ እግር/በተረከዝ ነውና፡ ሶፍ ላይ ተረከዞቻችንና ትከሻዎቻችን እኩል በማድረጉ ላይ ትኩረት እናድርግ።
https://t.me/alfewzan_22
https://t.me/alfewzan_22/419