Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ወንድማችን መካ ጀማል(Ibnu Jemal)ሰሞኑ በ innovation and technology minister ተጋብዘዉ ስለ 5millions coders አጠር ያለች ግንዛቤ ለመፍጠር ሞክረዋል:: ከ EBS በነበራቸዉ ቆይታ ትምህርቱ እንዴት ነው? በምን መልኩ መማር አለብን? እንዲሁም የሚሰጠው እንዴት ነው? ምን ያስፈልገናል? እና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክረዋል።
ይህ ወንድማችን Ibnu Jemal የ Abuki Coders የወንዶች ግሩፕ ዋና አስተማሪና ተቆጣጣሪ ነዉ እሱ ስላገኘን አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎናል አላህ እዉቀቱ ይጨምርለት አላህ ሀሳቡ
እንዲያሳካለት ምኞቴ ነዉ።
አሁንም ቢሆን ገና 32% ብቻ ነዉ ትምህርት የጨረሱት ገብታችሁ ነፃ ነዉ ተማሩ ተማሩ ተማሩ።
ያልገባችሁ ጠይቁን።
ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ።
👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/221