Репост из: Muhammed Mekonn
✅ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም
🏘 በሃሮ ከተማ
👉🏝 ➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9572
🏝 ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን የነብያት ውርስ የሆነው የተውሒድ ዳዕዋ በሰሜን ወሎ የነብያት አደራ ተረካቢ በሆኑ መሻኢኾች እያበበና አድማሱን እያሰፋ መሆኑ ይታወቃል።
⏸ አሁን ደግሞ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/04/2017 በሀሮ ከተማ የተውሒድን ችግኝ ለመትከል ቀጠሮ ተይዟል። በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ከሰሜን ወሎ መሻኢኾች በተጨማሪ ሌሎች መሻኢኾችና ኡስታዞች ይካፈላሉ።
👉 እነማን ካላችሁ የሚከተሉት ይገኙበታል።
1 🪑🎙 ሸይኽ ዐአብዱልሐሚድ አልለተሚ
🛖 ከደቡብ ስልጤ ዞን
2 🪑🎙 ሸይኽ ሙባረክ ሑሰይን
🛖 ከደቡብ ወልቂጤ ከተማ
3 🪑🎙ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል
🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
4 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት
🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
5 🪑🎙 ሸይክ ሑሰይን ከረም
🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
6 🪑🎙 ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ
🏡 ከደቡብ ወሎ ተንታ ከተማ
7 🪑🎙 ሸይኽ ሑሰይን ዐባስ
🏠 ከሰሜን ወሎ ወርቄ
8 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ
🏡 ከሰሜን ወሎ ሃሮ
9 🪑🎙 ሸይኽ ሰዒድ ሙሐመድ
🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
10 🪑🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ኑር
🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
11 🪑🎙 ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
🏫 ከአዲስ አበባ ከተማ
12 🪑🎙 ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ
🏞 ከባሕር ዳር ከተማ
13 🪑🎙 ኡስታዝ ዐብዱራሕማን
🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
14 🪑🎙 ኡስታዝ ኸድር ሐሰን
🏢 ከወሎ ኮምቦልቻ ከተማ
15 🪑🎙 ኡስታዝ ኑር አዲስ
🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
16 🪑🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
17🪑🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
🏣 ከይፋት ምድር ሸዋሮቢት ከተማ
🏖 በዚህ ፕሮግራም ላይ የሃሮ አልፉርቃን መስጂድን ለማቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፕሮግራም ይኖራል። በመሆኑም የሱና ቤተሰቦች በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ አሻራችሁን አኑሩ ይላል ጀማዓው።
⛱ ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል እንዳታስቡ።
➭ አላህ ካለ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
ከጠዋቱ 2 : 30 ይሆናል።
🚥 የእሁድ ፕሮግራማችን ከነቤተሰባችን ሃሮ ፉርቃን መስጂድ እናድርግ።
♻️ ለበለጠ መረጃ፦
📞☎️ ስልክ ቁጥር
📲 +251920474161
📲 +251929732296
📲 +251935212614
🎞 t.me/heroselefi
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
🏘 በሃሮ ከተማ
👉🏝 ➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9572
🏝 ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን የነብያት ውርስ የሆነው የተውሒድ ዳዕዋ በሰሜን ወሎ የነብያት አደራ ተረካቢ በሆኑ መሻኢኾች እያበበና አድማሱን እያሰፋ መሆኑ ይታወቃል።
⏸ አሁን ደግሞ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/04/2017 በሀሮ ከተማ የተውሒድን ችግኝ ለመትከል ቀጠሮ ተይዟል። በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ከሰሜን ወሎ መሻኢኾች በተጨማሪ ሌሎች መሻኢኾችና ኡስታዞች ይካፈላሉ።
👉 እነማን ካላችሁ የሚከተሉት ይገኙበታል።
1 🪑🎙 ሸይኽ ዐአብዱልሐሚድ አልለተሚ
🛖 ከደቡብ ስልጤ ዞን
2 🪑🎙 ሸይኽ ሙባረክ ሑሰይን
🛖 ከደቡብ ወልቂጤ ከተማ
3 🪑🎙ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል
🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
4 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት
🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
5 🪑🎙 ሸይክ ሑሰይን ከረም
🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
6 🪑🎙 ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ
🏡 ከደቡብ ወሎ ተንታ ከተማ
7 🪑🎙 ሸይኽ ሑሰይን ዐባስ
🏠 ከሰሜን ወሎ ወርቄ
8 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ
🏡 ከሰሜን ወሎ ሃሮ
9 🪑🎙 ሸይኽ ሰዒድ ሙሐመድ
🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
10 🪑🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ኑር
🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
11 🪑🎙 ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
🏫 ከአዲስ አበባ ከተማ
12 🪑🎙 ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ
🏞 ከባሕር ዳር ከተማ
13 🪑🎙 ኡስታዝ ዐብዱራሕማን
🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
14 🪑🎙 ኡስታዝ ኸድር ሐሰን
🏢 ከወሎ ኮምቦልቻ ከተማ
15 🪑🎙 ኡስታዝ ኑር አዲስ
🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
16 🪑🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
17🪑🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
🏣 ከይፋት ምድር ሸዋሮቢት ከተማ
🏖 በዚህ ፕሮግራም ላይ የሃሮ አልፉርቃን መስጂድን ለማቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፕሮግራም ይኖራል። በመሆኑም የሱና ቤተሰቦች በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ አሻራችሁን አኑሩ ይላል ጀማዓው።
⛱ ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል እንዳታስቡ።
➭ አላህ ካለ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
ከጠዋቱ 2 : 30 ይሆናል።
🚥 የእሁድ ፕሮግራማችን ከነቤተሰባችን ሃሮ ፉርቃን መስጂድ እናድርግ።
♻️ ለበለጠ መረጃ፦
📞☎️ ስልክ ቁጥር
📲 +251920474161
📲 +251929732296
📲 +251935212614
🎞 t.me/heroselefi
▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy