አቡ መርየም አዳማ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


هدفنا الذب عن السنة.....................
ትክክለኛው እስላማዊ አስተምህሮ ከቁርአንና ከሐዲስ ከደጋግ ቀደምቶች አረዳድ ከታማኝ ዑለሞች የሚሰራጭበት ቻናል ነው። በተጨማሪም ተውሂድንና ሽርክን እንዲሁም ሱናንና ቢድአን እንዲሁም የቢድአ ሰዎችን ለሰዎች በፁሁፍና በሙሀደራ መልክ ግልፅ ማድረግ
https://telegram.me/abumerymadama

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Muhammed Mekonn
✅  ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም
          🏘 በሃሮ ከተማ


👉🏝 ➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9572

🏝 ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን የነብያት ውርስ የሆነው የተውሒድ ዳዕዋ በሰሜን ወሎ የነብያት አደራ ተረካቢ በሆኑ መሻኢኾች እያበበና አድማሱን እያሰፋ መሆኑ ይታወቃል።

አሁን ደግሞ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/04/2017 በሀሮ ከተማ የተውሒድን ችግኝ ለመትከል ቀጠሮ ተይዟል። በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ከሰሜን ወሎ መሻኢኾች በተጨማሪ ሌሎች መሻኢኾችና ኡስታዞች ይካፈላሉ።
    
👉 እነማን ካላችሁ የሚከተሉት ይገኙበታል።
1 🪑🎙 ሸይኽ ዐአብዱልሐሚድ አልለተሚ
         🛖 ከደቡብ ስልጤ ዞን
2 🪑🎙 ሸይኽ ሙባረክ ሑሰይን

         🛖 ከደቡብ ወልቂጤ ከተማ
3 🪑🎙ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል
         🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
4 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት
       🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
5 🪑🎙 ሸይክ ሑሰይን ከረም
       🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
6 🪑🎙 ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ
        🏡 ከደቡብ ወሎ ተንታ ከተማ
7 🪑🎙 ሸይኽ ሑሰይን ዐባስ 
         🏠 ከሰሜን ወሎ ወርቄ
8 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ
          🏡 ከሰሜን ወሎ ሃሮ
9 🪑🎙 ሸይኽ ሰዒድ ሙሐመድ
         🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
10 🪑🎙 ኡስታዝ  ሙሐመድ ኑር
         🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
11 🪑🎙 ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
          🏫 ከአዲስ አበባ ከተማ
12 🪑🎙 ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ
         🏞 ከባሕር ዳር ከተማ
13 🪑🎙 ኡስታዝ ዐብዱራሕማን

         🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
14 🪑🎙 ኡስታዝ ኸድር ሐሰን
        🏢 ከወሎ ኮምቦልቻ ከተማ
15 🪑🎙 ኡስታዝ ኑር አዲስ
         🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
16 🪑🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
         🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
17🪑🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
     🏣 ከይፋት ምድር ሸዋሮቢት ከተማ

🏖 በዚህ ፕሮግራም ላይ የሃሮ አልፉርቃን መስጂድን ለማቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፕሮግራም ይኖራልበመሆኑም የሱና ቤተሰቦች በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ  አሻራችሁን አኑሩ ይላል ጀማዓው።

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል እንዳታስቡ።

➭ አላህ ካለ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
    ከጠዋቱ  2 : 30 ይሆናል።
    
🚥 የእሁድ ፕሮግራማችን ከነቤተሰባችን ሃሮ ፉርቃን መስጂድ እናድርግ

♻️ ለበለጠ መረጃ፦
📞☎️  ስልክ ቁጥር 
      📲 +251920474161
      📲 +251929732296
      📲 +251935212614

🎞 t.me/heroselefi

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


Репост из: Bahiru Teka
🚫 ማቆሚያ የሌለው የነሲሓ ሙሪዶች መከራ

የነሲሓ ከዐቅላቸው የተለያዩ ሙሪዶች ለሸይኻቸው ኢልያስ የሚደረድሩዋቸው ዑዝሮች መና የሚያስቀረው የኢልያስ ተግባር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ቅስማቸው ተሰብሮ አንገታቸውን እንዲሰብሩ ማድረጉን ቀጥሏል ። ነገር ግን ኢልያስ የገባበት እንገባለን የሚያቆመን የለም የሚሉት በውዴታው የታወሩና የሰከሩ ጭፍኖቹ ተከታዮች ስህተቱን የሚያዩበት አይናቸው እንዲታወር ዱዓእ አድርገው ተቀባይነት ያገኘ ይመስላል ።
የኢልያስ አሕመድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የማንነቱ ማሳያ ዛሬ ላይ ከሙሐመድ ዘይን ዘህረዲንና ከሀይደር ከድር ጋር የኢኽዋን ሱፍይና አሕባሽ ጥምር መጅሊስ በ27/4/2017 ቦሌ ወሎ ሰፈር አቡ ሁረይራ መስጂድ ባዘጋጀው የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ፖስተሩ ተለጥፎ እኔ ማለት ይሄ ነኝ እዩኝ እያለ ነው ።
ተቀጥፎት ነው እንዳትሉ ከተማው ላይ ዞር ዞር በሉ ለሱ ኩራት የመሰለው አሳፋሪው ከኢኽዋን አቀንቃኞች ጋር የተነሳው ፎቶ ፖስተር በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ እዩት : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1qEAPEj2G4zg_4Qcomh8lShRul4N6XhK2/view?usp=drivesdk
ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ማለት ማን ምን አይነት ሰው እንደሆነ በሚከተለው ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱ : –
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://drive.google.com/file/d/1rRiinpobQ_AUp_CcJXCkzwZYiPvc-YB7/view?usp=drivesdk

መከረኛ ሙሪዶች ሆይ ይህ ነው ሸይኻችሁ ። ሱብሓነላህ !!! አሁንም ሲያነሱኝ ከአሮጊት ጋር አሁንም ሲያነሱኝ ከአሮጊት ጋር አለ ፎቶ ሲነሳ እድሉ ከአሮጊት ጋር የሆነው ሽማግሌ ። ምነው ሸይኻችሁ ከእነዚህ በኢኽዋንያ ፊክራ የጨረጨሱ አካላት ጋር አደረገው ጓደኝነቱ ? የናንተን ሙሪዶቹን መከራ ለማብዛትና ለኢኽዋኖች ታማኝነቱን ለማሳየት ነው ? ወይስ የናንተን መኖር ከነአካቴው ረስቶት ነው ? እናንተ ዐቅለቢስ መከረኛ ሙሪዶች አሁንስ ሸይኻችሁ ሰለፍይ ነው ? ወይስ ሰለፍይ ማለት ቢዳዓ ነው የደረሳችሁበት የመሟሟት ዝቅጠት ? ነው ወይስ ሁወ ሰማኩሙል ሙስሊሚን የሚለውን አንቀፅ ያለ አግባብ ተረድተው የሚያቅራሩት ቀረርቶ አደንቁሮዋችሁ ነው ? አው ካላችሁ የናንተና ቀብር ላይ ተደፍቶ እያለቀሰ እዱኝ ፣ አሽሩኝ ፣ አክብሩኝ ፣ ለምን ተውኝ እያለ የሙታን መንፈስን ከሚያመልከው ጋር አንድ ነው ? ካልሆነ ቀብር አምላኪዮችን ታከፍራላችሁ ማለት ነው ። ጣፋጩ መራራ ነው ከሁለት አንዱን ምረጡ ። እናንተና አቡ በከርን ፣ ዑመርን ፣ ዑስማንን ፣ ዓኢሻንና ሐፍሳን የሚያከፍሩ ሺዓዎች እስልምና አንድ ነው ? አሁንም አንዱን ምረጡ ።
ዲሞክራሱ ከተከበረ ዲኔ ተከበረልኝ ማለት ነው ። ዒሳም ፍቅርን ያስተማረ ጌታ ነው, ሁሉም ሰማያዊ እምነቶች ፍቅርን ነው ያስተማሩት, ኢትዮዽያ የሸሪዓ ሀገር መሆን አለባት ብሎ ማሰብ በራሱ ወንጀል ነው ብለን ነው የምናምነው, የፈለገ መውሊድ ያክብር የፈለገ ጫት ይቃም አንተ ምን አገባህ, የሚሉ ኢኽዋኖችና የናንተ እስልምና አንድ ነው ? ሸይኻችሁ አንድ ነን ብሎ አደባባይ ላይ አንድነቱን እያሳየ ነው ። እንደነዚህ አይነት ጥያቄዎች ሰምታችሁ መልሱን እንዳታስቡ ቃል ኪዳን ገብታችሁ ለሸይኻችሁ ቆርባችኋል?
አይ የነሲሓ ሙሪዶች ስታሳዝኑ ምነው መከራችሁ በዛ እስኪ የእንቅልፍ ክኒኑ ሀይል አልቆ ከሆነ ወደ አንደኛው ጎናችሁ ለመገልበጥ ሞክራችሁ እዩት !!! ነው ወይስ በድብቅ ካሜራ እይታ ውስጥ ናችሁ የሚል ፁሑፍ አለ ? ለማንኛውም አላህ ይድረስላችሁ ወደ ቅኑ መንገድ ይምራችሁ እንላለን ።

https://t.me/bahruteka


Репост из: Muhammed Mekonn
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔥በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የተከሰተው እሳተ ገሞራ
:
˙
🔘 አፋር ክልል የተለያዩ ቦታዎች ላይ  ሰሞኑን በተከታታይ የተከሰተው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ ከባድና አስፈሪ እሳተ ጋሞራ እየተቀየረ ይገኛል።

🔵 የፈንታሌው የመሬት መንቀጥቀጥ ለኢትዮጵያ የማንቂያ ደወል መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ገለፁ። ሰሞኑን በሬክተር ስኬል እስከ 5 የሚደርስ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የተናገሩት ባለሙያዎቹ፤ ይህም በየቀኑ በተለያየ መጠን፣ በተደጋጋሚ እየተመዘገበ መሆኑን ተናግረዋል።

🟢 የመሬት መንቀጥቀጡ ለመሬት፣ ለትምህርት ቤቶች፣ ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለአንዳንድ ሕንጻዎች እና የአስፋልት መንገዶች መሰንጠቅ ምክንያት መሆኑን አንስተው፤ ክስተቱ የማንቂያ ደወል ነው ብለዋል

🟣 ክስተቱ በፈንታሌ እሳተ ገሞራ አካባቢ ባሉ ነዋሪዎች ዘንድ ድንጋጤ መፍጠሩን ገልጸው፤ መጠኑ እየጨመረ ከሄደ በህብረተሰቡ ዘንድ የሚፈጠረውን ስጋት ለመቀነስ ተገቢ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል።

⚫️ የፈንታሌ አካባቢ ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚያገናኘው መንገድና የባቡር መስመር የሚያልፉበት መሆኑን ጠቅሰው፤ ክስተቱን እንደማንቂያ ደወል በመውሰድ መንግሥት እንዲሁም የዘርፉ ምሁራንና ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ብለዋል።

🔴 የመሬት መንቀጥቀጥ እንዳይከሰት ማድረግ ባይቻልም አደጋው ቢፈጠር የሚያስከትለውን ጉዳት መቀነስ ይቻላል ያሉት ባለሙያዎቹ፤ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ለህዝብ ወቅታዊ መረጃ ተደራሽ ለማድረግ በቅንጅት መስራት አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል።

♻️ EBC Facebook Page

© @Khedir_M_Abomsa
⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


የጁሙዓ ኹጥባ
✅ خطبة الجمعة
؛

🏝 ርዕስ፦ ተውሒድ ማለት በባሮች ላይ ያለ የአላህ መብት ነው።

🏝 بعنوان: التوحيد حق الله على العباد.

🎙 ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!

🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

🕌 በሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ መስጂድ አስ_ሶፋ!
🕌 خطبة الجمعة في مدينة هرا في مسجد الصفى

🗓
ረጀብ 3 1446 ሒ.
     ታሕሳስ 25/2017 🅔.🅒

♻️ https://t.me/hussenhas

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


Репост из: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼^>
↩️‏
#سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት



https://t.me/AbraribnAwal


Репост из: Muhammed Mekonn
✅  ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም
          🏘 በሃሮ ከተማ


👉🏝 ➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/9572

🏝 ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን የነብያት ውርስ የሆነው የተውሒድ ዳዕዋ በሰሜን ወሎ የነብያት አደራ ተረካቢ በሆኑ መሻኢኾች እያበበና አድማሱን እያሰፋ መሆኑ ይታወቃል።

አሁን ደግሞ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/04/2017 በሀሮ ከተማ የተውሒድን ችግኝ ለመትከል ቀጠሮ ተይዟል። በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ከሰሜን ወሎ መሻኢኾች በተጨማሪ ሌሎች መሻኢኾችና ኡስታዞች ይካፈላሉ።
    
👉 እነማን ካላችሁ የሚከተሉት ይገኙበታል።
1 🪑🎙 ሸይኽ ዐአብዱልሐሚድ አልለተሚ
         🛖 ከደቡብ ስልጤ ዞን
2 🪑🎙 ሸይኽ ሙባረክ ሑሰይን

         🛖 ከደቡብ ወልቂጤ ከተማ
3 🪑🎙ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል
         🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
4 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት
       🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
5 🪑🎙 ሸይክ ሑሰይን ከረም
       🏠 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
6 🪑🎙 ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ
        🏡 ከደቡብ ወሎ ተንታ ከተማ
7 🪑🎙 ሸይኽ ሑሰይን ዐባስ 
         🏠 ከሰሜን ወሎ ወርቄ
8 🪑🎙 ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ
          🏡 ከሰሜን ወሎ ሃሮ
9 🪑🎙 ሸይኽ ሰዒድ ሙሐመድ
         🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
10 🪑🎙 ኡስታዝ  ሙሐመድ ኑር
         🏢 ከኮምቦልቻ ከተማ
11 🪑🎙 ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
          🏫 ከአዲስ አበባ ከተማ
12 🪑🎙 ኡስታዝ አቡበክር ዩሱፍ
         🏞 ከባሕር ዳር ከተማ
13 🪑🎙 ኡስታዝ ዐብዱራሕማን

         🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
14 🪑🎙 ኡስታዝ ኸድር ሐሰን
        🏢 ከወሎ ኮምቦልቻ ከተማ
15 🪑🎙 ኡስታዝ ኑር አዲስ
         🏘 ከሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ
16 🪑🎙 ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን
         🏘 ከሰሜን ወሎ ሓራ ከተማ
17🪑🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
     🏣 ከይፋት ምድር ሸዋሮቢት ከተማ

🏖 በዚህ ፕሮግራም ላይ የሃሮ አልፉርቃን መስጂድን ለማቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፕሮግራም ይኖራልበመሆኑም የሱና ቤተሰቦች በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ  አሻራችሁን አኑሩ ይላል ጀማዓው።

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል እንዳታስቡ።

➭ አላህ ካለ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
    ከጠዋቱ  2 : 30 ይሆናል።
    
🚥 የእሁድ ፕሮግራማችን ከነቤተሰባችን ሃሮ ፉርቃን መስጂድ እናድርግ

♻️ ለበለጠ መረጃ፦
📞☎️  ስልክ ቁጥር 
      📲 +251920474161
      📲 +251929732296
      📲 +251935212614

🎞 t.me/heroselefi

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


Репост из: የ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ቻናል
✅  ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በሃሮ ከተማ

      ውድ የሱና ቤተሰቦቻችን የነብያት ውርስ የሆነው የተውሒድ ዳዕዋ በሰሜን ወሎ የነብያት አደራ ተረካቢ በሆኑ መሻኢኾች እያበበና አድማሱን እያሰፋ መሆኑ ይታወቃል ። አሁን ደግሞ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 27/04/2017 በሀሮ ከተማ የተውሒድን ችግኝ ለመትከል ቀጠሮ ተይዟል ። በዚህ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ከሰሜን ወሎ መሻኢኾች በተጨማሪ ሌሎች መሻኢኾችና ኡስታዞች ይካፈላሉ ።
     እነማን ካላችሁ የሚከተሉት ይገኙበታል ።

1 – ከስልጤ ዞን ሸይኽ ዐ/ሐሚድ አልለተሚ
2 – ከወልቂጤ   "  "  ሙባረክ ሑሰይን
3 – ከኮምቦልቻ  "  "  ሙሐመድ ጀማል
4 – ከሓራ          "  "    ሙሐመድ ሐያት
5 –  "  "            "   "    ሑሰይን ከረም
6 –  ከተንታ        "  "    ኢስማኢል ዘይኑ
7 –  ከወርቄ       "   "   ሑሰይን ዐባስ 
8 –  ከሃሮ          "    "    ሙሐመድ ስራጅ
9 —  ከሓራ        "   "      ሰዒድ ሙሐመድ
10 – ከኮምቦልቻ ኡስታዝ  ሙሐመድ ኑር
11 – ከአ/አ        "    "     ኡስታዝ ባሕሩ ተካ
12 – ከባሕር ዳር "   "    አቡ በከር
13 – ከመርሳ      "   "       ዐ/ራሕማን
14 –  ከኮምቦልቻ "   "      ኸድር ሐሰን
15 – ከመርሳ       "   "    ኑር አዲስ
16 –  ከሓራ         "   "    ሙሐመድ ሰልማን
17 – ከሸዋሮቢት  "   "    ሙሐመድ አሚን

      በዚህ ፕሮግራም ላይ የሃሮ አልፉርቃን መስጂድን ለማቋቋሚያ የሚሆን ተጨማሪ ፕሮግራም ይኖራል ። በመሆኑም የሱና ቤተሰቦች በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ  አሻራችሁን አኑሩ ይላል ጀማዓው ።

     ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል እንዳታስቡ ።

አላህ ካለ ፕሮግራሙ የሚጀመረው
          ከጠዋቱ  2 : 30 ይሆናል ።
     የእሁድ ፕሮግራማችን ከነቤተሰባችን ሃሮ ፉርቃን መስጂድ እናድርግ ።

   ለበለጠ መረጃ : –
     ስልክ ቁጥር     0920474161
                           0929732296
0935212614

https://t.me/hussenhas

https://t.me/heroselefi


« شروط لا إله إِلَّا اللّٰه »

▪️لابدّ في شهادة أن لا إله إلا اللّٰه من سبعة شروط ، لا تنفع قائلها إلاّ باجتماعها؛ وهي على سبيل الإجمال :

1️⃣#الأول : العلم المنافي للجهل.
2️⃣#الثاني : اليقين المنافي للشكّ.
3️⃣#الثالث : القبول المنافي للردّ.
4️⃣#الرابع : الانقيادُ المنافي للتّرك .
5️⃣#الخامس : الإخلاص المنافي للشّرك .
6️⃣#السادس : الصّدق المنافي للكذب .
7️⃣#السابع : المحبّة المنافية لضدّها وهو البغضاء.

🔖 وأمّا تفصيلها فكما يلي : ⏬

🔹 #الشّرط_الأول - العلم :

أي العلم بمعناها المراد منها وما تنفيه وما تُثبته، المنافي للجهل بذلك ، قال تعالى: -{ إِلاّ مَن شَهِدَ بِالْحَقِّ وَهُمْ يَعْلَمُونَ } . [الزخرف/86].

أي : ( شهد) بلا إله إلاّ اللَّه، (وهُم يعلمون) بقلوبهم ما شهدت به ألسنتهم، فلو نطَقَ بها وهو لا يعلم معناها، لم تنفعهُ؛ لأنّه لم يعتقدْ ما تدلّ عليه .

🔹#الشّرط_الثاني - اليقين :

بأن يكون قائلها مستيقنًا بما تدلّ عليه؛ فإن كان شاكًّا بما تدلّ عليه لم تنفعه ، قال تعالى: { إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ الَّذِينَ آمَنُوا بِاللَّه وَرَسُولِهِ ثُمَّ لَمْ يَرْتَابُوا }
[الحجرات/15].

فإن كان مرتابًا كان منافقًا، وقال النّبيّ صلّى اللَّه عليه وسلّم : ( من لقيتَ وراء هذا الحائط يشهد أن لا إله إلّا اللَّه مستيقنًا قلبه فبشّره بالجنّة )
[ الحديث في الصحيح ]

فمن لم يستيقن بها قلبه، لم يستحق دخولَ الجنَّة .

🔹#الشّرط_الثالث - القبول :

لما اقتضته هذه الكلمة من عبادة اللَّه وحده، وترك عبادة ما سواه؛ فمن قالها ولم يقبل ذلك ولم يلتزم به ، كان من الّذين قال اللَّه فيهم : { إِنَّهُمْ كَانُوا إِذَا قِيلَ لَهُمْ لا إِلَهَ إِلّا اللَّه يَسْتَكْبِرُونَ  وَيَقُولُونَ أَئِنَّا لَتَارِكُوا آلِهَتِنَا لِشَاعِرٍ مَّجْنُون ٍ} [الصّافّات/35، 36].

وهذا كحال عبّاد القبور اليوم؛ فإنّهم يقولون : (لا إله إلّا اللَّه)، ولا يتركون عبادة القبور؛ فلا يكونون قابلين لمعنى لا إله إلاّ اللَّه .

🔹#الشّرط_الرابع - الإنقياد :

لما دلّت عليه ، قال تعالى: { وَمَن يُسْلِمْ وَجْهَهُ إِلَى اللَّه وَهُوَ مُحْسِنٌ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَى } [لقمان/22].

والعروة الوثقى: لا إله إلّا اللَّه؛ ومعنى يسلم وجهه: أي ينقاد للَّه بالإخلاص له .

🔹#الشّرط_الخامس - الصّدق :

وهو أن يقولَ هذه الكلمة مصدّقًا بها قلبُه، فإن قالَها بلسانه ولم يصدّق بها قلبُه؛ كان منافقًا كاذبًا ، قال تعالى : { وَمِنَ النَّاسِ مَن يَقُولُ آمَنَّا بِاللَّه وَبِالْيَوْمِ الآخِرِ وَمَا هُم بِمُؤْمِنِينَ * يُخَادِعُونَ اللَّه وَالَّذِينَ آمَنُوا } ، إلى قوله : {وَلَهُم عَذَابٌ أَلِيمٌ بِمَا كَانُوا يَكْذِبُونَ}  [البقرة/8-10].

🔹#الشّرط_السّادس - الإخلاصُ :

وهو تصفيةُ العمل من جميع شوائب الشّرك؛ بأن لا يقصد بقولها طمعًا من مطامع الدّنيا، ولا رياء ولا سمعة؛ لما في الحديث الصّحيح من حديث عتبان قال: -( فإنَّ اللَّه حرّم على النّار من قال: لا إله إلاّ اللَّه، يبتغي بذلك وجه اللَّه ) . [الحديث أخرجه الشّيخان] .

🔹#الشّرط_السّابع - المحبّة :

لهذه الكلمة، ولما تدلّ عليه، ولأهلها العاملين بمقتضاها، قال تعالى: -{ وَمِنَ النَّاسِ مَن يَتَّخِذُ مِن دُونِ اللَّه أَندَادًا يُحِبُّونَهُمْ كَحُبِّ اللَّه وَالَّذِينَ آمَنُواْ أَشَدُّ حُبًّا لِّلَّه ِ} . [البقرة/165]

فأهل ( لاإله إلا اللّٰه ) يحبّون اللَّه حبًّا خالصًا، وأهل الشّرك يحبّونه ويحبّون معه غيره، وهذا ينافي مقتضى لا إله إلا اللّٰه .
وزاد بعضهم
الشرط الثامن:- وهو الكفر بالطاغوت
📚 [[ المصدر : كِتَابُ عَقِيدَة التَّوْحِيد -
لِلشَّيْخ صَالَح بُنّ فَوزَان الفوزان - ص (22)


Репост из: Muhammed Mekonn
#ኪታብ_ስለ_ተመዩዕ
📚📖📙📄📘📑


https://t.me/AbuImranAselefy/9569

🚥 ስለ ሙመይዓዎች በታታላቅ ኡለሞቻችን በርካታ ዳሰሳ ተደርጓል። በርካቶች ሙመይዓዎች ሲባል የቅጥፈት ስያሜ ይመስላቸዋል። በስሜት እና በወገንተኝነት ላልታወሩ ጉዳዩን ግልጽ ለማድረግ ያክል በተከታታይ የተለያዩ ኡለማዎችን ኪታቦችና ሪሳላዎች ለቅቂያለሁ።

ወደፊትም እቀጥላለሁ። ለሀቅ ፈላጊ እንኳን በርካታ ኪታብ አንድ ትንሽ ሪሳላህ በቂ ነች። ሀቅ ለማይፈልግ ግን ሺ ኪታብ ቢደረደርም አይረካም። ሀቅን ለመቀበል ዝግጁ አይሆንም። ግን መረጃውን ለሚፈልግ ሁሉ ይደርስ ዘንድ ኪታቦችን መልቀቁ ይቀጥላል።

👌 አንድ ነገር ትዝ አለኝ የሆነ ሰው ከአመታት በፊት ሸዋሮቢት ፉርቃን መስጂድ ለዳዕዋ መጥቶ «ለሙመይዓ የምትከራከር ሁሉ ነገ ታፍራለህ! የዑለሞቻችን ኪታብ ሲመጣ እና ሀቁ ግልፅ ሲሆን ታፍራለሁ» እያለ በወኔ ሲያወራ ነበር። ዛሬ ነገሮች ተገልብጠውበት ከሚያፍሩት ተሰልፏል። ትናንት የታየው ሐቅ ዛሬ ተሰውሮበት ከሙመይዓዎች ጋር በመሆን ያጨበጭባል። አላህ ወይ በክፍተቶቻችን ሀቅ እንዳይጠፋብን አድርገን! ያረብ እዘንልን!

👉 "ሙመይዓ አትበሉ" እያላችሁ በየሰፈሩ የምትረብሹ አካላቶች ሆይ! ይህ ስራችሁ ትናንት “ኢኽዋን የሚባል ነገር የለም” እያሉ ከሚከራከሩት ሰዎች የተሻለ አይደለም። ህዝቡ እውነታውን ሲረዳ ኢኽዋን አትበሉ ያለች ሁሉ አቀርቅራለች። ሀቅ ያሸንፋልና እናንተም ከማቀርቀራችሁ በፊት ንቁቁቁቁ!!!

እንደሚከተለው የተላላቅ ሊቆቻችንን በሙመይዓዎች መንሃጅ ዙሪያ ያተኮሩ ኪታቦች ሊንክ አስቀምጣለሁ አንብቡ!

📔 اسم الكتاب: جناية التميع على المنهج السلفي
📕 የኪታቡ ስም፦ ጂናየቱ ተምዩዕ አለል መንሃጂ ሰለፍ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7566

📔 اسم الكتاب: صيانة السلفي من وسوسة وتلبيسات علي الحلبي
📕 የኪታቡ ስም፦ የሰለፊዮች ከዓሊይ አልሐለቢ ጉትጎታዎችና ማምታቻዎች መጠበቂያ!!!
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7567

📔 اسم الكتاب: البراهين المرصعة في كشف حال الحدادية والمميعة
📔 አልበራሂኑ-ልመረሶ ሳህ ፊ ከሽፊ ሀሊል-ሀዳዲየቲ ወል ሙመይዓህ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7568

🎞 ❞كشف شبهات المميعة المخذلة.
🎞 ❝ከሽፉ ሹብሃቲል-ሙመይዓቲ አል-ሙኸዚለህ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7572

🎞 ❞إعلام الدعاة بسمات المميعة والحدادية الغلاة.
🎞 ❝ኢዕላሙ-ዱዓህ ቢሲማት  አልሙመይዓህ ወልሀዳዲየቲል ጉላት❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7576

🎞 ❞الجواب التفصيلي على رد ابراهيم الرحيلي.
🎞 ❝አልጀዋቡ-ተፍሲሊይ አላ ረዲ ኢብራሂም አሩሃይሊ❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7587

🎞 ❞الفوائد العقدية والقواعد المنهجية المستنبطة من تأصيلات أصول السنة.

🎞 ❝አልፈዋኢዱል አቀዲየቲ ወልቀዋኢዲል መንሃጂየህ አልሙስተንበጦቲ ሚን ተእሲላቲ ኡሱሉ-ሱናህ❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7623

🎞 ❞وجوب اتباع منهج السلف والحذر من التميع والتشدد.
🎞 ❝የሰለፎችን መንሃጅ መከተል ግደታነቱ እንዲሁም ከተመይዕ ከተሸዱድ ማስጠንቀቅ❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7654

🎞 ❞تحذير القاصي والداني من تأصيلات أهل التمييع...❝
🎞 ❝ተህዚሩል ቃሲይ ወዳኒይ ሚን ተእሲላቲ አህል አት-ተመዩዕ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7764

اسم الكتاب:-➘➴➷
🎞 ❞المنهج التمييعي و قواعده
.❝
📕 የኪታቡ ስም፦ ➘➴➷
🎞 ❝የተመዩዕ አካሄድ እና መርሆዎቹ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7784






ሁ ።


Репост из: Bahiru Teka
👉 በሙስሊምነትህ አትፈር

ወንድሜ አላህ በባሮቹ ላይ ከዋለው ፀጋ ወደር የሌለው የእስልምና ፀጋ ነው ። ይህን የሚያውቀው ከኩፍር ፅልመት ወጥቶ ወደ ኢስላም ብርሃን ተሸጋግሮ በአይነ ህሌናው ያለፈውን ፅልመት እያየ የሰራ አካላቱ ከሚወረው አስፈሪ ጭንቀት ራሱን በኢስላም ብርሃን ላይ የሚያገኝ ሰው ነው ። በዚህን ጊዜ የትኞቹም ቃላቶች ለአላህ የሚገባውን ምስጋና ለማቅረብ አቅም ያጥራቸውና አልሐምዱ ሊላህ የሚለው አላህ ራሱን ያመሰገነበት ቃልን ተጠቅሞ እሱን ሲያመሰግን ነው በፍስሓ የሚሞላው ።
የኩፍርን ጨለማ ያላየ የኢስላምን ብርሃን ምንነት ለመረዳት ቀላል አይሆንለትም ። በጣም የሚገርመው ግን በዚህ ኢስላም የሚያፍር ማየት ነው ። ወንድሜ በየትኛውም የእውቀትና ክህሎት ላይ ብትሆን ሙስሊም ሆነህ ነው ወደዛ ደረጃ የደረስከው ። ታዲያ ለምን ታፍራለህ እስኪ ራስህን ጠይቅ መልሱን የምታውቀው አይመስለኝም ። ያንተ በእስልምናህ ማፈር ምክንያት ከየት እንደመጣ በኔ እይታ ምን እንደሆነ ልንገርህ ። የአፄአዊያኑ ተፅኖ ውጤት ነው ። አፄዎቹ የተማረ ሙስሊም እንዳይኖር ፣ በየትኛውም የመንግስት ስልጣን ውስጥ እንዳይሳተፍ ፣ ራሱን እንደሁለተኛ ዜጋ እያየ በእነርሱ መልካም ፈቃድ እየኖረ መሆኑን እንዲያስብ ማድረጋቸው ነው ። ሙስሊም ተማሪ ፣ ሙስሊም የቢሮ ሰራተኛ ፣ ሙስሊም አስተማሪ ፣ ሙስሊም የጦር መሪ ፣ ሙስሊም ሐኪም እንዳይታሰብ አድርገው ስለነበር ከላይ በተጠቀሱ ዘርፎች ላይ አልሐምዱ ሊላህና አሰላሙ ዐለይኩም የሚል አልነበረም ። የእነዚህ አካላት የኩፍር አስተሳሰብ ፅልመት ከተገፈፈ በኋላም የስነልቦና ጫናው ቶሎ አለቀቀም ። እስከ ዛሬም እያየነው ነው ። ብዙ በመንግስት መስሪያ ቤት ላይ በተለያየ እርከን ያሉ ሙስሊሞች አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ሲባሉ ወዐለይኩሙ ሰላም ለማለት ያፍራሉ ።‼ እንዴት ናችሁ ሲባሉ እግዚአብሄ ይመስገን ወይም በድፍኑ ምስጋና ይገባው ይላሉ ። !!! ትንሽ ደህና የሆኑት ስለወደፊት ሲያወሩ ፈጣሪ ካለ ይላሉ ። ይህ በአብዛኛ አ/አ ላይና አማራ ክልል ላይ ይስተዋላል ። ይሁን እንጂ ሌላ ቦታ የለም ማለት አይደለም ።
በፖለቲካው አለም ታዋቂነትን ያገኙ ሙስሊሞችም ቢሆን አንገታቸውን ቀና አድርገው በእስልምናቸው ሳያፍሩ አልሐምዱሊላህ ፣ አላህ ካለ ሲሉ አይሰማም ። የዚህ አይነቱ የሙስሊሞች የስነልቦና ልሽቀት በጣም ያሳምማል ። ሰው እንዴት በሙስሊምነቱ ያፍራል ? በእውቀትም ፣ በሀብትም ፣ የትም ቢደርሱ የአላህ ፀጋ ነው ። አንድ ሙስሊም አላህ በለገሰው ፀጋ እንዴት ሌላውን ያወድሳል ? እንዴት ሌላውን ያመሰግናል ? እንዴት እሱን ለማመስገን ያፍራል ?
ለማንኛውም አንተ አላህ የእስልምና ፀጋ ያጎናፀፈህ ወንድሜ ሆይ ራስህ ላይ ያለውን ዘውድ ተመልከተው !!! ለዚህ የሚረዳህ ኢስላምን ማወቅና መረዳት ነውና ሲሉ ሰማሁ ብዬ እንዳይሆንብህና ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከምትፀፀት ዛሬ ከተጫነብህ የጘፍላ ሸክም ተላቀቅ ።
አንተ ሙስሊም መሆኔን ማወቅ የለበትም ብለህ የምታፍረው አካል ማለት ካልነበረበት ያስገኘውን አላህን የካደ የዚህን ረቂቅ ፍጥረተ ዐለም ፈጣሪን ያስተባበለ ከህሊናው ጋር የተጣለ ነው ። እሱ ነበር እንጂ በአላህ ላይ በመካዱ ማፈር የነበረበት እንዴት አንተ ታፍራለህ ? ቶሎ ካልተመለስክና ራስህን መሆን ካልቻልክ ጎሳም ፣ ሀብትም ፣ ዘመድም ፣ ስልጣንም በማይጠቅምበትና ከሀዲ ሁሉ ምነው አፈር ሆኜ በቀረሁ ብሎ በፀፀት አካሉን በሚበላበት ቀን አብረህ ትከስራለህ ።
አንተ አላህ ፀጋውን ያንቧቧብህ ባሪያ ሆይ የተኛ መሰሎ የተሸነፈውን ማንነትህን ቀስቅሰው ። ወደ ልቅናው አመላክተው ። የተዘጋጀለትን የክብር ልብስ አጥልቅ አንገትህን ቀና አድርግ በለው ። አሁኑኑ ወደ ራሱ ተመልሶ ከብርሃን ያራቀውን አለማወቅ አውልቆ ጥሎ ወደ ማወቅ ለመሸጋገር እንዲወስንና ወደ ተግባር እንዲገባ ሰበብ ሁነው አላህ ይርዳህ ።

https://t.me/bahruteka


Репост из: Abu abdurahman
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እውቀት ላይ አደራ!

🎙ሸይኽ አል ለተሚይ!

@Abdul_halim_ibnu_shayk




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
أدب الشيخ ابن عثيمين رحمه الله مع طالبه


Репост из: ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ
#ኪታብ_ስለ_ተመዩዕ
📚📖📙📄📘📑


https://t.me/AbuImranAselefy/9569

🚥 ስለ ሙመይዓዎች በታታላቅ ኡለሞቻችን በርካታ ዳሰሳ ተደርጓል። በርካቶች ሙመይዓዎች ሲባል የቅጥፈት ስያሜ ይመስላቸዋል። በስሜት እና በወገንተኝነት ላልታወሩ ጉዳዩን ግልጽ ለማድረግ ያክል በተከታታይ የተለያዩ ኡለማዎችን ኪታቦችና ሪሳላዎች ለቅቂያለሁ።

ወደፊትም እቀጥላለሁ። ለሀቅ ፈላጊ እንኳን በርካታ ኪታብ አንድ ትንሽ ሪሳላህ በቂ ነች። ሀቅ ለማይፈልግ ግን ሺ ኪታብ ቢደረደርም አይረካም። ሀቅን ለመቀበል ዝግጁ አይሆንም። ግን መረጃውን ለሚፈልግ ሁሉ ይደርስ ዘንድ ኪታቦችን መልቀቁ ይቀጥላል።

👌 አንድ ነገር ትዝ አለኝ የሆነ ሰው ከአመታት በፊት ሸዋሮቢት ፉርቃን መስጂድ ለዳዕዋ መጥቶ «ለሙመይዓ የምትከራከር ሁሉ ነገ ታፍራለህ! የዑለሞቻችን ኪታብ ሲመጣ እና ሀቁ ግልፅ ሲሆን ታፍራለሁ» እያለ በወኔ ሲያወራ ነበር። ዛሬ ነገሮች ተገልብጠውበት ከሚያፍሩት ተሰልፏል። ትናንት የታየው ሐቅ ዛሬ ተሰውሮበት ከሙመይዓዎች ጋር በመሆን ያጨበጭባል። አላህ ወይ በክፍተቶቻችን ሀቅ እንዳይጠፋብን አድርገን! ያረብ እዘንልን!

👉 "ሙመይዓ አትበሉ" እያላችሁ በየሰፈሩ የምትረብሹ አካላቶች ሆይ! ይህ ስራችሁ ትናንት “ኢኽዋን የሚባል ነገር የለም” እያሉ ከሚከራከሩት ሰዎች የተሻለ አይደለም። ህዝቡ እውነታውን ሲረዳ ኢኽዋን አትበሉ ያለች ሁሉ አቀርቅራለች። ሀቅ ያሸንፋልና እናንተም ከማቀርቀራችሁ በፊት ንቁቁቁቁ!!!

እንደሚከተለው የተላላቅ ሊቆቻችንን በሙመይዓዎች መንሃጅ ዙሪያ ያተኮሩ ኪታቦች ሊንክ አስቀምጣለሁ አንብቡ!

📔 اسم الكتاب: جناية التميع على المنهج السلفي
📕 የኪታቡ ስም፦ ጂናየቱ ተምዩዕ አለል መንሃጂ ሰለፍ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7566

📔 اسم الكتاب: صيانة السلفي من وسوسة وتلبيسات علي الحلبي
📕 የኪታቡ ስም፦ የሰለፊዮች ከዓሊይ አልሐለቢ ጉትጎታዎችና ማምታቻዎች መጠበቂያ!!!
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7567

📔 اسم الكتاب: البراهين المرصعة في كشف حال الحدادية والمميعة
📔 አልበራሂኑ-ልመረሶ ሳህ ፊ ከሽፊ ሀሊል-ሀዳዲየቲ ወል ሙመይዓህ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7568

🎞 ❞كشف شبهات المميعة المخذلة.
🎞 ❝ከሽፉ ሹብሃቲል-ሙመይዓቲ አል-ሙኸዚለህ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7572

🎞 ❞إعلام الدعاة بسمات المميعة والحدادية الغلاة.
🎞 ❝ኢዕላሙ-ዱዓህ ቢሲማት  አልሙመይዓህ ወልሀዳዲየቲል ጉላት❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7576

🎞 ❞الجواب التفصيلي على رد ابراهيم الرحيلي.
🎞 ❝አልጀዋቡ-ተፍሲሊይ አላ ረዲ ኢብራሂም አሩሃይሊ❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7587

🎞 ❞الفوائد العقدية والقواعد المنهجية المستنبطة من تأصيلات أصول السنة.

🎞 ❝አልፈዋኢዱል አቀዲየቲ ወልቀዋኢዲል መንሃጂየህ አልሙስተንበጦቲ ሚን ተእሲላቲ ኡሱሉ-ሱናህ❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7623

🎞 ❞وجوب اتباع منهج السلف والحذر من التميع والتشدد.
🎞 ❝የሰለፎችን መንሃጅ መከተል ግደታነቱ እንዲሁም ከተመይዕ ከተሸዱድ ማስጠንቀቅ❞
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7654

🎞 ❞تحذير القاصي والداني من تأصيلات أهل التمييع...❝
🎞 ❝ተህዚሩል ቃሲይ ወዳኒይ ሚን ተእሲላቲ አህል አት-ተመዩዕ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7764

اسم الكتاب:-➘➴➷
🎞 ❞المنهج التمييعي و قواعده
.❝
📕 የኪታቡ ስም፦ ➘➴➷
🎞 ❝የተመዩዕ አካሄድ እና መርሆዎቹ
🔎      ➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7784






ሁ        ።


የሱፍዮችን ጉድ አዳምጡ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯


✅ ምላሽ ተሰጥቶበታል።

👉 እነዚህ አካላቶች ለአላህ ምን አስቀሩ?
🔎 አላህ ይጠብቀን!!!


˙         🏝 ክፍል አንድ

👌 በደንበር አላፊዎች ላይ በተከታታይ የሚደረግ ረድ ❴ምላሽ❵ ይለቀቃል።
👂 እንከታተል!

🎙
الشيخ أبو منصور محمد حياة الولوي المدرس في مدينة هرا - حفظه الله تعالى-

🎙
በሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ አላህ ይጠብቃቸው

🗒 ታህሳስ ቀን/18/4/2017 E.C
ይ   ቀ   ጥ    ላ    ል።

🌐 https://t.me/hussenhas

▵▮▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▯▴
⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy


Репост из: [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
የሰዎችን ውዴታ መፈለግ የማይገኝ (የማይሳካ) ግብ ነው!!
—————
ሰዎችን እንዲወዱኝ ብለህ መልፋትህ የማይሳካ ግብ ነው። ዛሬ እንዲወዱህ ብታስደስታቸው ያመሰግኑህ ይሆናል፣ ነገ ስታስከፋቸው ግን ያወግዙሃል። ታዲያ እድሜህ ሁሉ በሰዎች ማመስገንና ማውገዝ መሃል ሆኖ ያልቃል።

ከሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ (ቀደሰላሁ ሩሀህ) ባልደረባ የሆኑት ኢማም ኢብን ሀብ-ባል አል-በዕሊይ (ረሂመሁላህ) ወደ አንድ ተማሪያቸው በፃፉት ፅሁፍ ላይ በወርቅ ውኃ የሚፃፍ ድንቅ ንግግር እንዲህ በማለት ይናገራሉ:-

= ከዚህ ቀደም ነግሬህ ነበር፣ ታላቃችን የሆነው ሸይኹል ኢስላም ተቂዩዲን አቡል ዐባስ አሕመድ ኢብኑ ተይሚየህ (አላህ ያግዘው፣ ወደርሱም መልካምን ያድርግ!) አንድ ጊዜ 703 አመተ ሂጅራ ላይ ድካ የደረሰ የሆነን ምክር መክሮኛል። ከእርሷም እንዲህ ማለቱን ሸምድጃለሁ:-
“በንግግርህም ሆነ በስራህ የሰዎችን ውዴታ አታስብ። የሰዎችን ውዴታ መፈለግ የማይገኝ (የማይደረስበት) ግብ ነው። ዛሬ ሰዎችን ብታስደስት ያመሰግኑሃል፣ በነጋታው ደግሞ ታስቆጣቸውና ይወቅሱሃል፣ እድሜህ እነሱ ሲያመሰግኑህና ሲቆጡብህ ያልቃል። ለየትኛውም (ለመውቀሳቸውም ሆነ ለማመስገናቸው) እውነታ የለውም። ይልቅ አላህን የምትታዘዝበት የሆነ ነገር ከቀረበልህ የሚያወግዙህ አንድ ሺህ ቢሆኑ እንኳን እሱን አስቀድም፣ ምክንያቱም የላቀው አላህ ሸራቸውን ይበቃሃል።

ይህም ከዓኢሻ (ረዲየላሁ ዐንሃ) በተረጋገጠው ነቢዩ እንደሚከተለው በተናገሩት ሀዲስ በመተግበር ነው:-
ሰዎችን አስቆጥቶ አላህን ያስወደደ ሰው አላህ ከሰዎች ቁጣ ይጠብቀዋል።” [ትርሚዚይ 2414 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒይ ሶሂህ ብለውታል]

አላህን በማመፅ ላይ የሆነ ነገር ከቀረበልህ ከፊትህ የሚያወድሱህ ሺህ ሰዎች እንኳ ቢኖሩ ወየውልህ ተጠንቀቅ!! ተጠንቀቅ!!። የላቀው አምላካችን አላህ የሚያወድሱህ የነበሩ ሰዎችን መልሶ አንተው ላይ ይሾምብሃል። ነቢዩ ይህን አስመልክተውም እንዲህ ብለዋል:- “አላህን በማስቆጣት ሰዎችን ያስደሰተ ሰው አወዳሾቹን ወቃሽ አድርጎ ይመልስበታል።” በሌላ ዘገባ እንዲህ ብለዋል:- “አላህ ጉዳዩን ወደ ሰዎች አስጠግቶ ይተወዋል፣ ሰዎች ደግሞ አላህ ዘንድ ካለው ነገር አንዳችም አያብቃቁትም።” [ትርሚዚይ፣ ኢብን ሂባንና እንዲሁም ኢብን አቢል ዒዝ በሸርህ ጦሃዊያ ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል]

ወላሂ በእድሜ ቆይታዬ ለዚህች ምክር ብዙ አስገራሚ ፍሬዎችን አግኝቻለሁ!! አላህ ልባችንን እርሱን በመታዘዝና እርሱንም በመውደድ ይሰብስብልን!! እርሱም ለጋሽና ቸር የሆነ ጌታ ነው።” [አን-ነሲሀት አል-ሙኽተሶህ 42-43]

አንተ ሐቅ ላይ መሆንህ እርግጠኛ ከሆንክ ለሰዎች ውዴታና ጥላቻ አትጨነቅ!! ሰዎችን ለሰዎች ጌታ ተዋቸውና በምትችለው መልካም ነገር ሁሉ ወደፊት ብቻ ተጓዝ!! አላህ በትክክለኛው መንገድ የእርሱን ፊት ፍለጋ ለመልፋት ይወፍቀን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


Репост из: ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ
ሴት ልጅ ሰው ናት ወይንስ አይደለችም❓

ይህ ጥያቄ የቀድሞ አውሮፓዊያንን ያወዛገበ ነገር ነበር። በ586GC በርዚህ ርዕስ ላይ ትልቅ ክርክርን አከናውነዋል። "ሴት ልጅ ሰው ናት ወይንስ አይደለችም?" ረጅም ግዜ ከፈጀ ንትርክ ቡኃላ ... "ሰውማ ሰው ናት ነገር ግን ወንድን ለማገልገል ብቻ የተፈጠረች" የሚል ድምዳሜ ላይ ደረሱ።
መብት ፣ ክብር ፣ ነፃነት የሚባል የለም.... ብቻኛው የመፈጠሯ አላማ ወንድን ማገልገል ነው..!

የሚገርመው ነገር ይህንን ውሳኔ ከጸደቁ ከ30
ዐመት ቡኃላ የአለማት እዝነት ፤ ለሴቶች የሚገባቸው መብት የሰጡት ውዱ ነቢይﷺ ትልቁን ግብ ይዘው ብቅ ኣለ። ለሴት ልጅ የሚገባት መብትና ክብር ቸሩዋት። "ሴት ልጅ የወንዶች ተካፋ ናት!" በማለት አጸደቁ። ከጥቂት የዒባዳ አፈፃፃሞች በቀር ወንድም ሴትም በሁሉም ስራ እንደሚጋሩ አስተማሩ። የቀድሞ መሐይማንን ስርዓት ገረሰሱ....
   የምያሳዝነው ግን.... ዛሬ ላይ አንዳንድ  ሙስሊም ነን ባይ ሴቶች እንኳን... የእስልምና ሕግጋት መብታቸውን እንደነጠቃቸወ ፤ የነጮቹ ስርዓት የሚገባቸውን እንደሰጣቸው አድርገው ማሠባቸው ነው።

🫵እህታለም! ዛሬ ላይ "የሴቶች መብት አፈላላጊ!" "የሴቶች ነፃነት ታጋይ!" ነን ባዮቹ ነጮች በሆነ ግዜ ሰው በመሆንሽ እንኳን ሳይቀር ተጠራጥረው የመከራከሪያ ነጥብ አድርገውሽ ነበር!!


@Abdul_halim_ibnu_shayk


Репост из: [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
ከጥመት ባለ ቤቶች ማስጠንቀቅ ከዲናችን መሰረታዊ ነጥቦች ነው
———
አንዳንድ አላዋቂ የሆኑ ሰዎች ከጥመት ባለ ቤቶች ማስጠንቀቅ እንደ ሀሜት ይቆጥሩታል። እኛም እንጠይቃቸዋለን:- አንድ ሰው ሆን ብሎ ያለ አግባብ መስጠት እየቻለ ዱኒያዊ ሀቃቹን (ገንዘብ) ነገር ቢበላችሁ አለያም አምናችሁት ቢከዳችሁና ቢያጭበረብራችሁ፣ አጭበርባሪና የሰው ገንዘብ እንደሚበላ አትናገሩም? ዝም ትላላችሁ? መልሳችሁም የታወቀ ነው!፣ በጭራሽ ዝም አትሉም!!
ታዲያ ሰዎችን ዲናቸውን ከሚያጭበረብር የዲን ሌባ ከሆነ ሰው ዝም አለማለት፣ ከጥፋቱና ከጥመቱ ማስጠንቀቅ የበለጠ የተገባ ነው!! ይህም ለእራሱ ምክር ከመሆን ባሻገር የብዙሃንን ዲንና አኼራ መጠበቅም ነው!!

ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ከጥመት፣ ከቢድዐህ እና ከስሜት ባለ ቤቶች ማስጠንቀቅ ከትክክለኛው እምነታችን መሰረት ነው። ይህም ጥርት ያለውን ሸሪዓችን ለመጠበቅ፣ ሙስሊሙን ማህበረሰብ ከተበላሹ እምነቶችና አጥፊ ከሆነው ስሜት ለመታደግ ነው።
- ከቢድዐህ ባለ ቤት ጋር መቀማመጥ ሁለት ጥፋቶችና አደጋዎች አሉበት:-
① ከቢድዐህ ባለ ቤት ጋር በመቀማመጥ የተወገዘን ነገር የመስማት አደጋ አለ
② ይህቺ ሁኔታ (ከቢድዐህ ባለ ቤቶች ጋር መቀማመጡ) አላዋቂ በሆኑ ሰዎች ላይ ብዥታ ለመጣል እንደ አንድ መንገድ ተደርጋ ትያዛለች።” [ደዓኢሙ ሚንሃጅ አን'ኑቡወህ 141]
✍🏻ኢብን ሽፋ t.me/IbnShifa
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa


Репост из: Semir Jemal
ከምን ጊዜውም በላይ የሰለፊዮችን አንድነት ማጠናከር ያስፈልጋል!
ክፍል 6

በክፍል አምስት ላይ የአል-ዋሊድ፣ ሸይኽ፣ዶኮተር፣ ፕሮፌሰር፣ አል-ዐላመህ፣ አል-ዋሊድ ረቢዕ ብን ሃዲ አላህ ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸውና...ከተለያዩ ከዓለማችን ክፍል፡ ከኢንግላንድ፣ከማልዲቭ፣ ከአሜሪካ፣ ከሲንጋፖር፣ ከሕንድ...በሀገረ መዲና ሸይኹ ጋር በተሰበሰቡበት ድንቅ የሆነን ምክር መለገሳቸውን በጥቂቱ ለማስታወስ ሞክሬ ነበር። ለማስታወስ ያክል ከሸይኹ ወርቃማ ምክሮች እንዲህ የሚል ይገኝበታል፦

❝...በመካከላችሁ (እናንተ ሰለፊዮች ሆይ!) አንድነትን በሁሉም ጉዳዮች ላይ ልታጠናክሩ ይገባል። እጅለእጅ ነው መጓዝ ያለባችሁ!፤በመልካምና በበጎ ተግባራት እንዲሁም አላህን በመፍራት ላይ ተጋገዙ። ከልዩነት፣ ከመከፋፈል... እንዲሁም ሰለፊዮችን ሊከፋፍል ከሚችሉ መንስኤዎችና አመክንዮዎች ራቁ፣ተጠንቀቁ። አንዳንድ ሰዎች አሉ በሰለፊዮች ውስጥ የፊትና ማዕበል የሚፈጥሩ፤ይህ ደግሞ የሰለፎች ሚንሃጅ አይደለም። የሶሃቦችም፣ የታቢዒዮችም... ሚንሃጅ አይደለም። ሆን ብለው የሰለፊዮችን መበጣጠስና መከፋፈል የሚፈልጉ፤እንደነኝህ አይነት ሰዎች በእስልምና ውስጥ ክብር የላቸውም፤እንዲሁም በአላህ ዲን ላይ እምነት አይጣልባቸውም። ሰለፊይ ነን ብሎም ቢሞግቱም እነሱ ትክክለኛ "ሰለፍይ" አይደሉም። እንደነኝህ አይነት ሰዎች ትኩረት ተደርጎባቸው "ሰለፊዮችን ለምን ትከፋፍላለህ?" ተበለው ሊጠየቁ ይገባል። እንዲሁም ሰለፊዮችን ለመከፋፈል እነኝህን (ይዟቸው የመጣው የፊትና ወይም እዚህ ግባ የማይባሉ የልዩነት ምክንያቶች) ለምን አላማ ነው ይዘኸቸው የመኸው?! ተብሎ ሊጠየቅ ይገባል...❞ በሚል ድንቅ ምክር ቋጭተን ነበር። የሸይኹ ምክር አላበቃም እንዲህም በማለት ይቀጥላሉ፦

❝...ጥፋት ያጠፋ የሆነ አካል በጥበብ፣በትህትና፣ ለስለስ ባለ ሁኔታዎች ይመከራል። ሪፍቅ ነገራቶችን ያስውባል (ያሳምራል) ሪፍቅ ከሌለ ግን ነገራቶችን ያጎድፋል፤እንዲሁም ሀያእ (ዓይናፋርነትም) ነገራቶችን ያሳምራል።እራሳችሁን በጥበብ፣በሪፍቅ፣በትዕግሥት፣በይቅርታ (አይቶ እንዳላየ)፣...ልታስውቡ (ልታሳምሩ) ይገባል። ይህ በንዲህ እንዳለ፣በሀቅ ላይ ፅናትም ሊኖራችሁ ይገባል። ከፍ ያለው ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፡ «ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን የሚከጅል ለሆነ ሰው፣ አላህንም በብዙ ለሚያወሳ በአላህ መልዕክተኛ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡» (አሕዛብ:21) እንዲሁም አላህ መልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ በማለት አወድሷቸዋል፡ «አንተም በታላቅ ጠባይ ላይ ነህ፡፡» (አል-ቀለም:4) የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እጅግ በጣም ባማረና በተሟላ (Perfect) በሆነ የስነምግባር ቁንጮ ላይ ነበሩ። ስነምግባራችሁን እንድታሳምሩ እመክራችኋለሁ።

እነኝህን (ከላይ የተጠቀሱትን) ከአይናችሁ ፊትለፊት አድርጓቸው (ተግብሯቸው) የአላህን ፍራቻ ተላበሱ፣ኢኽላስ ይኑራችሁ፣ ለአላህ ባሪያዎች መልካምን ዋሉ፣ቅን ሁኑላቸው፣እርስበርሳችሁ ወንድማማቾች ሁኑ፣ አንድነታችሁን ጠብቁ፣ ለልዩነት መንስኤ ከሆኑ ነገራቶች ሁሉ ራቁ፣ ትዕግሥትን አሳዩ፣ እርስበርስ በጥበብ፣ በሪፍቅ...ተመካከሩ ከፍ ያለው ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፦

«ወደ ጌታህ መንገድ በብልሃትና በመልካም ግሳጼ (በለዘብታ ቃል) ጥራ፡፡ በዚያችም እርሷ መልካም በኾነችው (ዘዴ) ተከራከራቸው፡፡ ጌታህ እርሱ ከመንገዱ የተሳሳተውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡ እርሱም ቅን የኾኑትን ሰዎች ዐዋቂ ነው፡፡» (ነሕል:125)

በጠላትነት፣በሀይለ-ቃል፣በስድብ...አትመካሩ። ምክንያቱም ይህ የሰለፎች መንገድ (ሚንሃጅ) አይደለምና። ለአላህ ብላችሁ አርበርስ ተፈቃቀሩ፣እርስበርስ ተዘያየሩ፣ ተጠያየቁ... ባረከላሁ ፊኩም!...እነኝህ ወሳኝና አሳሳቢ የሆኑ ጉዳዮች ናቸው፤በሰለፊዮች መካከል ሊተገበሩ፣ሊፈፀሙ የሚገገቡ ናቸው። አብዛኛው ሰው እነኝህን አስፈላጊና አንገብጋቢ ነጥቦች አሳሳቢ ሆነው ሳሉ ችላ በማለት ትቷቸዋል። እየተፈፀሙ አይደለም፣ እየተተገበሩም አይደለም። የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

«ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ!፤ ጀነትን አትገቡም እስክታምኑ ድረስ፣ አታምኑም እርስበርስ እስክትዋደዱ ድረሥ...አልጦቅማችሁንምን እርስበርስ ምትዋደዱበትን?! በመካከላችሁ (እርስበርሳችሁ) ሰላምታን አሰራጩ።»
(ሙስሊም:54)

የሸይኹ ምክር እንደቀጠለ ነው...አላህ ፍፃሜያቸውን ያማረ ያድርገውና ከላይ የተጠቀሰውን የመልእክተኛውን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሐዲስ እንዲህ በማለት ያብራሩታል፦

«ኒያችሁን (Intention) በማስተካከል፣ ጀነተን ፍለጋ፣ ለአላህ ብላችሁ በመካከላችሁ ሰላምታን አሰራጩ። እንደ ለምድ አድርጋችሁ ሳይሆን ኒያችሁን በማስተካከል ነው መባል ያለበት፤ወደ አላህ እቃረበላሁ፣ ለጀነት ምክንያት ይሆነኛል ብሎ በማሰብ፣ የእንድነትን ዐሻራ (በሰለፊዮች መካከል) ታስቦ ነው ሰላምታው መሰራጨት ያለበት... በጌታዬ ይሁንብኝ! ትክክለኛ "ሰለፍይ" የሆነ ሰው ለሌላኛው የሰለፊዩ ጉዳይ: ያመዋል፣ ይሰማዋል፣ ያሳስቧል... ከአጠቡ የራቀ ቢሆን እንኳ!። እርቆ ያለው ሰለፍይ በሀገረ ጃፓን፣አሜሪካ...የሆነ ቢሆን እንኳ...»

እኛ ኢትዮጵያዊ የሆን ሰለፊዮች ሆይ! ከዚህ ስመጥር ከሆኑት ከሸይኽ፣ዶኮተር፣ ፕሮፌሰር፣አል-ዐላመህ፣ አል-ዋሊድ ረቢዕ ብን ሃዲ አል-መድኸሊይ አላህ ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸውና...ከዚህ ምክራቸው አንፃር የት ነው ያለነው?! እውን እርስበርስ እንዋደደላን? ወይስ....? መልሱን ከራሴ ጀምሮ ሁሉም ሕሊናውን ይጠይቅ! በነገራችን ላይ ባለፉት ጥቂት ጊዚያት ውስጥ ለሰለፊዮች ጉርጓድን ሲቆፍሩ የነበሩ ግለሰቦች አላህ መንጥሮ አውጥቷቸዋል። ይህም ሀገር ያወቀው፣ፀሐይ የሞቀው የአደባባይ ሀቅ ነው። ምን የህል የሞራል ውድቀት እንደደረሰባቸው እራሳቸው ያውቃሉ። ምክንያቱም ከመስመር ውጭ ስለ ተጓዙ። ከነሱ ትምህርት ልንወስድ ይገባል። ዛሬ ደግሞ አንተ ተሰማኒት አለኝ ብለህ፣የፈለከውን ያለማስራጃ ከፍ-ዝቅ የምታደርግ ከሆነ ሁሉም በቁጥጥሬ ውስጥ ነው ብለህ ሴራ፣ ተንኮል፣ እብሪት፣ማን አለብኝነት፣ እንዲሁም ለሰለፊዮች መከፋፈል መንስኤ ምትሆን ከሆነ...እወቅ! የትም አትደርስም። የጊዜ ጉዳይ ቢሆን እንጂ። የጥበበኛውና የአሸናፊው የጌታችንን እንዲህ የሚለው ቃል አበከረህ አስተንትን፦

«በምድር ላይ ኩራትንና በክፉ (ተንኮል) መዶለትንም (እንጂ አልጨመረላቸውም፡፡ ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም፡፡ የቀድሞዎቹን ደንብ እንጂ ይጠባበቃሉን? ለአላህ ደንብም መልለወጥን አታገኝም፡፡ ለአላህ ደንብም መዛወርን አታገኝም፡፡» (ፋጢር:43)
@semirEnglish
https://t.me/semirEnglish


🎙ወቅታዊይ ወሳኝ ሙሐደራ በሸይኽ #አቡዘር አቡ ጦለሃ (ሀፊዘሁሏህ)

العنوان➘➘➘
التَّهنئةُ بشَعائرِ الكُفرِ المُختصَّةِ به فَحرامٌ بالاتِّفاق
فهذا إنْ سَلِمَ قائلُه مِن الكفر فهو مِن المحرمات
وهو بمنزلةِ أن يُهنِّئَه بسجودِه للصَّلِيبِ

➧ርዕስ፦ "ከሀዲዎች በሚለዩባቸው የኩፍር በአላት ላይ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት በዑለሞች ስምምነት መሠረት ሀራም(ክልክል)ስለመሆኑና እንኳን አደረሳችሁ ያለ የሆነ አማኝ ከኩፍር(ከመክፈር) ሰላም ከሆነ ካመለጠ  በሀራም ላይ መውደቁ ግን የማይቀር ሰለመሆኑ እንድሁም ካፊሮችን ለበአላቸው እንኳን አደረሳችሁ ማለት ለመስቀላቸው ሲሰግዱ እንኳን ደስ አላችሁ!  እንደማለት መሆኑ"

➛ከአንኳር ነጥቦች መካከል በጢቂቱ➘➘

➣ከሀዲዎችን የሚያስቆጭና የሚያበሳጭ ነገርን መናገርም ሆነ መተግበር የታዘዝንበትና የምንመነዳበት ነገር ስለመሆኑ

➣ ካፊሮች እንዲደሰቱ እንዲቦሻቦሹ ማድረግ ከአማኝ የማይጠበቅ ተግባር ሰለመሆኑ

➣ከሀዲዎች አሏህን በሚያስቆጡ  በአሎቻቸው ላይ ሆነው ሳለ አሏህ ቅጣቱን በነሱ ላይ ያወርድባቸዋል ተብሎ የሚሰጋበት ሆኖ ሳለ  አብረው የሚሳተፉ አማኝ መኖራቸው ደግሞ እጅግ አሳዛኝ ነገር ስለመሆኑ

➣ቀደምት የሱና ዑለሞች ክርሲቲያን ተብየዎች በአጠገባቸው ሲያልፉ ላለማየት አይናቸውን የሚጨፍኑ ሰለመሆናቸው

➢ከሀዲዎች የኛ ፣የአሏህ፣ የአሏህ ድን፣ የመላይካዎች፣ የነብያቶች ፣ የሲድቆች ፣ የሰማዕታቶች፣ የአሏህ ደጋግ ባሮች ሁሉ ጠላት ሰለመሆናቸው

እኒህና መሰል ፈዋኢዶች ተብራርተዋል በማዳመጥ ተጠቃሚ ሁኑ!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

Показано 20 последних публикаций.