በነገራችን ላይ ያሉትን ቢሉ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎችን ወደ እስልምና በሰላማዊ መንገድ እየጠሩ ማስለም እንዴ ህግ መብት ሲሆን እንደ እስልምና ግዴታ ነው።
ስለዚህ በየትኛውም አጋጣሚ የኢስላም ትክከለኛ መመሪያነት እያስተማርን ወደው እንድሰልሙ መጋበዝ ይኖርብናል።
t.me/abumuazhusenedris
ስለዚህ በየትኛውም አጋጣሚ የኢስላም ትክከለኛ መመሪያነት እያስተማርን ወደው እንድሰልሙ መጋበዝ ይኖርብናል።
t.me/abumuazhusenedris