ዛሬ የተጨመሩት የኖትፒክስል ቦነሶች Airdropu ላይ ትንሽም ሆነ ትልቅ ኢንቨስት ባደረጋችሁበት የጊዜ ቆይታ ነው 200 $Px የተሰጣቸው ኤርድሮፑ የጀመረ ሰሞን ኢንቨስት ያደረጉ ሲሆን ሌሎቹም እንደየቆይታቸው ተከፋፍሉዋል ከNov ጀምሮ ኢንቨስት ያደረጉ ግን ምንም አይነት ቦነስ አላገኙም
@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0
@Abyssinia_Crypt0