Day 2
What Are STANDARD AIRDROPS?
ይህ የ Airdrop Type አነስተኛ Effort የሚጠይቅ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው SPECIFIC የሆነ Token Hold ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ ፡ ያ Specific የሆነ Crypto Coin አስቀድመው Airdrop ሊሰጥ ያሰበው Team በ Social Media Announce ያደርጋል፡፡
ለምሳሌ፡ የ $DOGS Team በ Official Twitter Page ላይ የ $NOT Token Hold ላደረጋችሁ ሰዎች Token Distribute እንደሚያደርጉ አስቀድመው Announce ያደርጋሉ፡፡ ነገር ግን ለ SNAPSHOT ቀነ ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡
ስለዚህ ከናንተ የሚጠበቀው ከ Deadline በፊት የተጠቀሰውን Specific Token Hold ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ፡፡
አላማውም Market ላይ Token Circulation ለመጨመር እና የአዳዲስ ሰዎችን ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡
እንደዚህ አይነት Airdrop ለማግኘት ብዙ ግዜ ከባድ ነው፡፡ However ከተገኘ እና Hold የምታደርጉት Token ከናንተ Economical Lifestyle ጋር ከተመጣጠነ አይናችሁን እንዳታሹ 🫡
ከገባቹ React to This Post & Let Us Proceed 🤝