DAY 3
WHAT ARE BOUNTY AIRDROPS?
እንደዚህ አይነት Airdrops 90% የሚሆነውን ያህል ግዜ Scam የመሆን Chance አላቸው ምክንያቱም Purposely Community ለማብዛት እና Buzz ለመፍጠር በ Airdrop ሰበብ የሚጠቀሙት Marketing Strategy ነው፡፡ However አንዳንዶቹ ግን Community Based ሆነው አሪፍ Airdrop ይሰጣሉ፡፡
እነዚህ Airdrops ምን አይነት ሂደት አላቸው?
👉Social Media ላይ Post Share ማድረግ
👉Article መጻፍ
👉Video ማየት
👉Task መስራት የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡
በደንብ Effort ይጠይቃል፤ ለፍታችሁ ለፍታችሁ እራሱ ምንም ላታገኙ ትችላላችሁ፡፡ 😭
Recently $OGC ን ማስታወስ በቂ ነው፡፡
So, Best የሚባሉትን Bounty Airdrops ለማግኘት Clear Vision ያላቸውን እና Roadmap እና Whitepaper ላይ የማይዘባርቁ መሆናቸውን Check አድርጉ ፡፡
Additionally አንዳንዶቹ በትላልቅ Crypto Projects Promote ይደረጋሉ Which is A Good Sign...
Personally This is the Most Hated Airdrop Type From My Perspective 😔
ከገባቹ React to This Post & Let Us Proceed 🤝