💫
ካማራ ትምህርት ቤት ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 28-04-2017
📍አድራሻ፡ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት
📱 0976802122/ 0911566956
————————————
1)የ2ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት 🚻ፆታ: ሁለቱም
🥇ልምድ፡ በሁለተኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————
2 ) የICT መምህር/ት 🚻ፆታ: ሁለቱም
🥇ልምድ፡ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————
3) የ1ኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህር/ት🚻ፆታ: ሁለቱም
🥇ልምድ፡ በአንደኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————
4) የኬጂ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መምህርት🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# እንግሊዘኛ፣ ኦሮምኛ እና አማርኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚችሉ።
————————————
5) የኬጂ ኦሮምኛ ቋንቋ መምህርት🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ የኬጂ የማስተማር ልምድ ያላት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ
# ኦሮምኛ በብቃት መናገር እና መፃፍ የሚትችል።
@adama_jobs