📖የተፍሲር ደርስ በኡመር መስጂድ…!
↪️እንደሚታወቀው በኡመር መስጂድ የሴቶች ደርስ ይሰጣል።
↪️ ከአስር በኃላ አርብ ቅዳሜ እና እሁድ አሁን ላይ በአዲስ መልክ ተጀምሯልና…
↪️ይሄን እድል ለሌሎችም እናቶችና እህቶች በማሳወቅ ልንጠቀምበት ይገባል።
(አማ ጁዝ የቁርኣን ተፍሲር)
🎙በኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።
🏞 ቦታው ኡመር መስጂድ #09 {የኢድ መስገጃ ቦታ}
📎https://t.me/Adamaselefy