ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ የጎረሱት ሲያንቃቸው ሳይቀር ወደ ካይሮ መክነፍ ልምድ ያደረጉት የቪላ ሃውሱ ሰው አሁንም ወደ አልልታሃዲያ ቤተ መንግስት አቅንተዋል።
ከሁለት ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ የነበሩት ፕሬዝዳንቱ ለሌላ የፖለቲካ አላማና ደራጎት ደግሞ ጄነራሉን ተገናኝተዋል ለመሆኑ ይህ የበዛ ጉዞ ምን ተደራራቢ አላማዎችን ለማሳካት ይሆን ?የሚለውን እና ዝርዝር ጉዳዮች ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ይከታተሉ
https://youtu.be/7h_OV3Vm21Y