🎧የምሽት ግብዣ
ቁርአን ቁርአን ቁርአን
ቁርአን የሀፈዘ ሲወደድ ሲከበር
እቀብር ሲገባ አይበላውም አፈር
ቁረአን ነው መድሀኒት ልብን የሚያጠራ
ወደ አላህ ረህመት ኑ እያለ የሚጣራ
አላህ ያሳውቀን ሁሉንም በተራ
ተከብረን እንድኖር በዱንያም በአኼራ
አላህ የቁርአን ባለቤት ያድርገን
وفقنا الله جميعا
https://t.me/alanisquranacademy
ቁርአን ቁርአን ቁርአን
ቁርአን የሀፈዘ ሲወደድ ሲከበር
እቀብር ሲገባ አይበላውም አፈር
ቁረአን ነው መድሀኒት ልብን የሚያጠራ
ወደ አላህ ረህመት ኑ እያለ የሚጣራ
አላህ ያሳውቀን ሁሉንም በተራ
ተከብረን እንድኖር በዱንያም በአኼራ
አላህ የቁርአን ባለቤት ያድርገን
وفقنا الله جميعا
https://t.me/alanisquranacademy