ከአረህማን ይበልጥ ማን ነዉ የሚወድሽ?
እስከ መጨረሻዉ አብሮሽ የሚቆየዉስ ማን ነዉ?
በዚያ ሁሉም ትተዉሽ በሚሄዱ ጊዜ በዚያች ብቸኛ ነኝ ብለሽ በምታስቢባት ጊዜ አሏህ ነዉ ከአንች ቅርብ ሆኖ የሚቆየዉ!
ሹክሹክታሽን ያደምጣል ስሞታሽን ይሰማል ሁኔታሽን ያዉቃል!
ዱንያ በምትከዳሽ ጊዜ ሰዎች ህመምሽን መረዳት ባቃታቸዉ ጊዜ አረህማን ሁሌ አንችጋር ሆኖ ታገኚዋለሽ። በእዝነቱ ይሸፍንሻል። እሱ ነዉኮ ያቺ ማንም የማያውቃት እንባሽን የሚያብሰዉ! እሱ ነዉኮ አልችልም አይሆንልኝም ብለሽ ባሰብሽ ጊዜ ያጠነከረሽ።
እናም እህቴ ተስፋን አትጭ። አሏህጋ የሆነ ተስፋ ፍፁም አይከስርምhttps://t.me/alanisquranacademy