الأجوبة_المفيدة_عن_أسئلة_المناهج_الجديدة.pdf
↪️ አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
➴➴➴➴➴
====================
↩️ ለሰለፍዮችና ለሐቅ ፈላጊዎች በሙሉ
➴➴➴➴➴
====================
✅➴➷➘
«አጅዊበቱል ሙፊደህ .. » የተባለው የሸይኽ ፈውዛን ኪታብ በቡኻሪ መስጊድ የፊታችን ቅዳሜ በተጠቀሰው ቀንና ሰኣት በኡስታዝ አቡ ዓብዱልዓዚዝ ዩሱፍ አሕመድ ኢንሻ አሏህ ይጀመራል።ደርሱን መከታተል የምትፈልጉ አስፈላጊውንና በቂ ዝግጅት ከወዲሁ አድርጋችሁ ጊዜያችሁን እንድትጠቀሙበት ለማሳሰብ እንወዳለን።
📅 ኪታቡ ዘወትር ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ ከቀኑ 6:00 እስከ 6:45 ይቀራል።
🪀በአካል መከታተል ለማይችሉ በየቀኑ የሚቀራው ቂርአት ሪከርዱ በባህር ዳር የአህለሱና መሻይኾች ገጽ ይለቀቃል።
➴➴➴➴➴
====================
➴➴➴➴➴
====================
🗓የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት‐23 ‐- 2017 E.C ይጀመራል።
📚የኪታብ ዝግጅት:- ሙሀመድ ሷሊህ ፈውዛን አብዱሏሂል ፈውዛን ሃፊዞሁሏህ
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱል ዓዚዝ ዩሱፍ አህመድ ሀፊዘሁሏህ
🕌 ባህር ዳር ከተማ መስጅደል ቡኻሪ
🌍አድራሻ:- ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ
➴➴➴➴➴
share እያደረጋችሁ፣ በቂ ዝግጅት እያደረጋችሁ በቅርበት ተከታተሉ
=============
share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።
➴➴➴➴➴
👇👇👇👇👇👇👇
የኪታቡን pdf ለማገኘት
➴➴➴➴➴
https://t.me/c/1435924812/30562
=============
➴➴➴➴➴
=============
share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።
➴➴➴➴
=============
🕌መስጅድ:-አል-ቡኻሪ
🌎ባህር ዳር፣ ኢትዮጲያ
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة