📌ቁርዓን በደረቶች ውስጥ ላለው (የመጠራጠር) በሽታ መድሐኒት ነው
አላህ የሚከተለውን ተናግሯል ፡
يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَتْكُم مَّوْعِظَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَشِفَاءٌ لِّمَا فِي الصُّدُورِ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ፡፡"
(ዩኑስ ፡ 57)
ቁርዓን በደረቶች ውስጥ ላለው (መጠራጠር) መድሐኒት ነው፡፡ ቁርዓን ለማህይምነት እና ለጥመት በሽታ መድሐኒት ነው፡፡ ማህይምነት በሽታ ነው ፣ የእርሱ መድሐኒት እወቀት እና ቀጥተኛውን ጎዳና መከተል ነው፡፡ ጥመት በሽታ ነው ፣ የእርሱ መድሐኒት ቅኑን ጎዳና መመራት ነው፡፡
ከእነዚህ ሁለት በሽታዎች ነብዩን አላህ አጽድቷቸዋል፡፡
وَالنَّجْمِ إِذَا هَوَىٰ مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمْ وَمَا غَوَىٰ
"በኮከብ እምላለሁ በወደቀ (በገባ) ጊዜ፡፡ ነቢያችሁ (ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡"
(ነጅም 1-2)
ረሱል ሶሃቦቻቸውን በእነዚህ ሁለት የጥመት ጎዳናዎች ተቃራኒ ገልጸዋቸዋል፡፡
عليكم بسنتي وسنة الخلفاء الراشدين المهديين من بعدي
(أخرجه أبو داود : 4607)
“ሱናየን አደራ ፣ ከእኔ በኋላ ቅን ጎዳናንን አውቀው ፣ በትክክለኛው ጎዳና የተመሩ ምክትሎቸን ሱናም አደራ (አጥብቃችሁ ያዙ)”
አላህ ቁርዓንን በአጠቃላይ ለሰዎች ተግሳጽ አድርጎታል፡፡ ላመኑት ደግሞ መሪ እና እዝነት አድርጎታል፡፡ ቁርዓንን ለልቦች የተሟላ መድሀኒት አድርጎታል፡፡ በእርሱ መዳን የፈለገ ጤናማ ይሆናል ፣ ከበሽታው ይፈወሳል፡፡ በእርሱ መዳን ያልፈለገ ልክ ገጣሚው እንደተናገረው ይሆናል፡
فإذا بل من داء به ظن أنه
نجا ، وبه الداء الذي هو قاتله
ከበሽታ ሲፈወስ ፣ ነጃ ወጣሁ ብሎ ይገምታል እርሱ ፣
(ነገሩ እንደዚያ አይደለም) እርሱው ነው በሽታው ፣ የሆነው ገዳዩ
አላህ የሚከተለውን ተናገረ
ኢስራእ ፡ 82
በዚህ ቁርኣን ውስጥ የምትገኘው “ሚን” ፣ ከዚህ ቦታ አገልግሎቷ “ሊበያኒል ጅንስ” (የቁርኣንን አይነቶች የበለጠ ግልጽ ለማድረግ) ነው፡፡ ቁርዓን ሁሉም መድሐኒት ነው ፣ ለሙእሚኖችም እዝነት ነው፡፡
طب القلوب : 69-70
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة