'ሸይኻችን ሰይጣንን የት ያውቁታል?! ገና አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧኒ ረጅም ብለው ኪታባቸውን ሲጀምሩ ነው ሰይጣን ድራሹ የሚጠፋ ፣ ይልቁንም የዘወትር ጓደኛው የሆንከውን አንተኑ እንጠይቅህ እንጅ'
በማለት ይህ ለሸይኹ ትልቅ ክብር የሚሰጥ ጀግና ደረሳ ምላሽ የሚያሳጣ ጥያቄ ጃሂል ሆየን በመጠየቅ አፉን አዘግቶ መለሰው ይባላል።
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
በማለት ይህ ለሸይኹ ትልቅ ክብር የሚሰጥ ጀግና ደረሳ ምላሽ የሚያሳጣ ጥያቄ ጃሂል ሆየን በመጠየቅ አፉን አዘግቶ መለሰው ይባላል።
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة