✔️ ✔️ ሱናህ
السنة
⬅️ جاء رجل للصحابي الجليل عبد الله ابن عباس رضي الله عنه وقال《 أوصني قال عليك بتقوى الله والإستقامة إتبع ولا تبتدع》📚 شرح السنة(214)
《 አንድ ሰው ወደ ታላቁ ሶሐባ ወደ ዓብደላህ ኢብኑ ዓባስ መጥቶ ምከሩኝ ሲላቸው እሳቸውም: አላህን በመፍራት እና በዲን ላይ በመፅና አደራህን በኢስላም ውስጥ የተደነገገውን ተከተል እንጂ ያልተደነገገን አዲስ እንግዳ መጤን ነገር ከመተግበር ተጠንቀቅ።》 ብለውታል።
📚ሸርሑ ሱና(214)
✍ አቡ ኢብራሂም
ጥቅምት 13/02/2015 ዓ ል
http://telegram.me/abuibrahim0102030405