Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ያማል በጣም‼
=============
«ይህንን ጭካኔ ሁሉም ይመልከተው። ሼር አድርጉት!»
||
«ኧረ በአላህ! ኧረ በአላህ‼ ተውኝ!
*
ኧረ ልጆቼ! ኧረ ልጆቼ‼»
እያለ ቢለምናቸውም እምቢ አሉት። በጾም አንጀቱ እያነሱ ይጥሉታል።
የጭካኔና የአረመኔነት ጥግ!
መንገድ ላይ እያዞሩ ሳልባጅ ከሚሸጡት ሰዎች መካከል አንዱ ነው። ቤተሰቡን የሚያስተዳድረው በዚህ ነው።
«ኧረ በአላህ!» ይላቸዋል! የኔ ከርታታ ለፍቶ አዳሪ ሚስኪን! አላህን የማይፈሩ ልበ ደንዳኖች አጋጥመውት!
«የላብ አደሮች ቀን» እያሉ ቀን መርጦ ከማክበር ለዚህ አይነቱ ሚስኪን ማዘን ይበልጣል።
ልጆቹ ለጊዜው ከአጠገቡ ባይሆኑም ይህን ያባታቸውን የተማፅኖ ድምፅ በሰሙ ጊዜ ምን ይሰማቸው ይሆን በአላህ?!
*
በህጋዊነት ሽፋን የሚፈጸም ህገ ወጥነት‼
እነዚህም ብሎ ደምብ አስከባሪ!
ስንት ግዙፍ የኮንትሮባንድ አንቀሳቃሽ ባለበት ወቅት ህግ የሚከበረው በዚህ ተራ ሚስኪን ግለሰብ ላይ ነው?!
ምን አይነት ጨካኝ አንጀት ቢኖራቸው ነው እንዲህ እየተማጸናቸው የሚያብጠለጥሉት?!
Really heart touching‼ Painful‼
በየትኛውም መልኩ ትክክል ሊሆን የማይችል ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ጸያፍ ድርጊት ነው።
እነዚህን አካላት ተጣርተው መያዝ አለባቸው።
በዚሁ አጋጣሚ ይህን ግለሰብ አፈላልጉትና በተቻለ መጠን ትንሽ የገንዘብ ድጋፍ ይደረግለት።
በበኩሌ ለማስተባበር ፈቃደኛ ነኝ።
አድራሻውን እንደምንም አፈላልጉልኝ!
*
«ሼር በማድረግ አድራሻውን እናፈላልገው! የወንድማችንን እምባ እንበስ!»
||
https://t.me/KatetagiwuMangad