#12_ፈተና
የትምህርት ሚንስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በአጠቃላይ የትምህርት ልማት ዘርፍ ምክክር መድረክ ላይ በአካል ተግኘተው የተናገሩ ሲሆን የ12ኛ ክፍል ፈተና በተመለከት 150ሺህ ተማሪዎች በ በይነመረብ ለመፈተን ዝግጅ የተደረገ መሆኑን ገልጸው ቀሪው ተማሪ በወረቀት እንዲፈተኑ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን አክለዋል ።
ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀላሉን
@alluexams