😂 በጀርመን ሐገር የሒትለር ልጅ አብሮ ከሚማርበት ክፍል አንድ መምህር "ተማሪዎች በክንፋቸው ከሚበሩት እንሰሳት መሃል አንድ ጥቀሱ?" ብሎ ይጠይቃል።
በዚህ ቅፅበት የሒትለር ልጅ እጁን አውጥቶ "ዝሆን!" በማለት መለሰ።
አስተማሪውም "አጨብጭቡለት! ሞቅ አድርጋችሁ አጨብጭቡለት… የኔ አንበሳ!" ይላል። ክፍሉም በጭብጨባ ብዛት ቀውጢ ሲሆን ይሄን የሰማ ርዕሰ-መምህር ይመጣና "ምንድነው?" ሲል ቢጠይቅ አስተማሪው ጉዳዩን ሹክ ይለዋል።
ከዚያም ርዕሰ-መምህሩ "ደግማችሁ አጨብጭቡለት እንዲህ አይነት እሳት የሆነ ተማሪ ከየት ይገኛል!" እያለ ጠጋ ብሎ ለመምህሩ በጆሮው...
ወንድሜ እኛ ከምንበር ዝሆኑ ቢበር ይሻላል!" አለው 😂😂