በግራ እጅ ፣ በአራተኛ ጣት የጋብቻ ቀለበት ለምን ይደረጋል ?
ይህ የመጣው በጥንት ሮማኖች እምነት የግራ እጅ ፣ አራተኛ ጣት ፣ ከልብ ጋር ቀጥታ የሚያገናኝ ደምስር አለ ብለው ያምናሉ ፣ ይህም ከአጋራቸው ጋር የጠነከረ ፍቅር ይፈጥራል ተብሎ ታምኖ እስከዛሬ ቀጥሏል።
@amafacts
Join & share