✔️በምስሉ ከሚታዩት ሁለት ሰዎች ከላይ የሚታየው Randall Champion የተባለ ኤሌክትሪሺያን ሲሆን በጥገና ላይ ሳለ ድንገት ከፍተኛ ቮልቴጅ ያለው የኤሌክትሪክ መስመር በመንካቱ ኮረንቲ ይይዘው እና ልቡ ቀጥ ትላለች።
✅ ይህንን የተመለከተው የስራ ባልደረባው(J.D. Thompson ) ፈጠን ብሎ ጓደኛውን አፈፍ አደረገና አፍ_ለአፍ(mouth-to-mouth CPR) እርዳታ በማድረጉ የስራ ባልደረባውን ህይወት ሊታደግ ችሏል።
ይህ ፎቶ እጅግ ታዋቂ ፎቶ ሲሆን "The Kiss of life. የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል ፎቶው ያነሳው Rocco Morabito ይባላል(እ.ኤ.አ 1967)
@Amazing_fact_433