በዓለማችን ካሉት ወደ ስምንት ቢሊዮን ከሚቆጠሩ ህዝቦች 15% ግራኝ ናቸው።የሚገርመው አብዛኛው ግራኝ ሰዎች ወጣ ያለ ባህሪ አልያም ወጣ ያለ የጭንቅላት አስተሳሰብ አላቸው።በዓለማችን ላይ ከዝና ማማ እንደኮከብ ደምቀው ከተቀመጡት ስመጥር ግራኝ የእጅ ፅህበት ያላቸው ሰዎች ጥቂቱን ለመጥራት ያህል አሪስቶትል፤ሊዮናርዶ ዳቬንቺ፤አልበርት አንስታይን፤ቢልጌትስ፤ጆርጅ ቡሽ፤አብርሃም ሊንከን፤ቤንጃሚን ናታናያሁ፤አንጀሊና ጆሊ፤ጁሊየስ ቄሳር፤ቻርል ቻፕሊን፤ማህተመ ጋንዲ፤ባራክ ኦባማ፤ሰሊንዲዮን የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል።
📰 @Amazing_fact_433
📰 @Amazing_fact_433