ጆርጅ ማክላውሪን ይባላል። ኦክላሆማ ዩኒቨርስቲ በ1948 የገባ የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ሲሆን እንደምታዩት ከነጭ ተማሪዎች ተገልሎ በግድ ለብቻው ኮርነር ላይ እንዲቀመጥ ተደርጓል።
ይሁን እንጂ በወቅቱ በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከነቀሩት ሶስት Best ምርጦች ተብለው በስፔሻል ሊስት ላይ ከተቀመጡት ውስጥ አንዱ ነበር።
በወቅቱ ማክላውሪን እንዲህ ብሎ ነበር....
" አንዳንድ ተማሪዎች ልክ እንደ እንስሳ ነበር የሚመለከቱኝ አንድም እንኳን የሚያናግረኝ ተማሪም አልነበረም፣አስተማሪዎቹም ቢሆኑ ጥያቄ እንኳን ስጠይቅ በስነስርዓቱ ስለማይመልሱልኝ ጥያቄ ለመጠየቅ እፈራ ስለነበር ጥያቄዎቼን ብዙ ጊዜ ለራሴ ነበር የምመልሳቸው።
ቀስ በቀስ ግን ተማሪዎቹም ወደኔ ማተኮርና አስተማሪዎችም አልፎ አልፎ ያናግሩኝ ሲጀምሩ እኔም ብዙም ትኩረት ሳልሰጣቸው በራሴ ውስጥ መሆንን መረጥኩ።
ህይወት የምታቀብልህን መምረጥ አትችልም። አቀባበልህን መምረጥ ግን ትችላለህ። አንተንም አንተ የሚያደርግህ እሱ ነው። ሁሌም የምታሸንፈው በፍቅር በጥበብ በትእግስት ነው።
@Amazing_fact_433