✅ ጎሬላ ካልነኩት በስተቀር አይን አፋር ሰላማዊ እንሰሳ ነው፡፡
✅ የጎሬላ ሳይንሳዊ ስም ጎሬላ ጎሬላ ነው፡፡
✅ ቺምፓንዚዎች በጣም አስተዋይና ልዩ ልዩ የእጅ መሳሪያዎችን በራሳቸው ጥበብ ስርተው ለእለት ተእለት አገልግሎት መጠቀምን ያውቁበታል
✅ በጦጣና ዝንጀሮ መካከል ያለው ልዩነት ጦጣዎች ጭራ የላቸውም፡፡ ጎሬላ፣ ቺምፓንዚን እና ቦኖቦ ከጦጣ ምድብ የሚገኙ ናቸው:: ጎሬላ ከሁሉም እጅግ ግዙፍ ጦጣ ነው፡፡
✅ ባምቡ የተባሉት የጦጣ ዝርያዎች 'Oral sex" "tounge Kissing" "face to face sex የመሳሰሉትን የመሳሳምእና የወሲብ አይነቶች በማድረግ ከሰው ልጅ ቀጥሎ ብቸኛ እንሰሳዎች ናቸው
✅ላይቭ ባምቡ የተባሉት የዝንጀሮ አይነቶች ቀኑን ሙሉ በስራ ተጠምደው የሚውሉት ለምሽት እንቅልፋቸው የተደላደለ አልጋ በማበጃጀት ነው፡፡ እነዚህ ባምቡዎች ከምንም በላይ ለእንቅልፋቸው ምቾት ይጨነቃሉ፡፡ ለየት ያለው አተኛኘታቸው 150 ባምቡዎች በመንጋ ተደርድረው መተኛታቸው ነው:: በዚህም እነዚህ ዝንጆሮች ለየት ይላሉ፡፡ እንደሚታወቀው ብዙ የአራዊት ዝርያዎች በመንጋ ቢኖሩም በመንጋ አይተኙም::
አንብበው ከወደዱት 👍👍
@Amazing_fact_433