Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የመሬት ክብደት እና የዩንቨረስ ትልቁ ኮከብ
የኛ መሬት የዩንቨረስ ትልቁ ኮከብ የሆነው "uy scuti" አጠገቡ ጋር ብናረጋት ምን ልታክል ትችላለች ?
እንደ ሒሳቡ ከሆነ ይሄ ኮከብ የኛን ፕላኔት በክብደት 6.498 "quadrillion" ያክል እጥፍ ይበልጣታል
በስፍት ደግሞ ይሄ ኮከብ 200,000 ጊዜ ያጥፍታል ይሄ ማለት ይሄ ኮከብ ከ200,000 የኛን ፕላኔት ከሚመስሉ ፕላኔቶች ጋር እኩል ነው ።
@Amazing_fact_433