የብሬንትፎርዱ አጥቂ ዮዋን ዊዛ ከጥቂት አመታት በፊት በፈረንሳይ ሊግ በመጫዎት ላይ እያለ አንዲት እንስት ፊርማህን እፈልጋለው አድናቂህ ነኝ ብላ ትጠጋዋለች።እሱም በየዋህነት ለመፈረም እስክርቢቶዋን ይቀበላል።
✔️ፈርሞ ቀና ሲል ግን አሲድ ፊቱ ላይ ደፋችበት በዚህም አላበቃች በጋሪ እየገፋ የነበረውን አዲስ የተወለደ ልጁን ጠልፋ ለመውሰድ ሙከራም አድርጋለች።
✔️ታዲያ ይች ጨካኝ ሴት ላደረገችው ከባድ ወንጀል እስከ 30 አመት በሚደርስ እስራት እንድትቀጣ ፍርድ ቤቱ ሰሞኑን ትእዛዝ እንደሚሰጥ ታውቋል።ዮዋን ዊዛ በአንዲት እንስት 2021 ላይ አሲድ ከተደፋበት በኃላ የአይን ብርሀኑ በቀዶ ጥገና መመለሱ ይታወሳል።
@Amazing_fact_433