Skytanic plane! ይህ ግዙፍ ፕሌን በ 2025 መጨረሻ ላይ ለበረራ ዝግጁ ይሆናል! እስከ 5000 ተጓዦችን የመያዝ አቅም ሲኖረው፤ በውስጡ ሬስቶራንት፣ ጌም ዞኖች፣ ውሃ መዋኛዎች፣ የሆቴል ስታንዳርድ መኝታ ክፍሎች፣ ካፌ፣ ትንሽዬ ሞል፣ ስፓ...ያካተተ ነው! ይህ ግዙፍ ቁስ ወደ ምድር ሳያርፍ ለወራት አየር ላይ ተንሳፎ መቆየትም ይችላል! ምክንያቱም የ ኒውክለር ሃይልን ነው ሚጠቀመው!
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433