⭐️ኪም ኡንግ-ዮንግ የተባለ ደቡብ ኮሪያዊ በአራት ( 4 ) አመት የጨቅላነት እድሜው አራት ቋንቋዎችን ማለትም ኮሪያኛ ፣ እንግሊዘኛ ፣ ጀርመንኛ እና ጃፓንኛን እንደልቡ አቀላጥፎ አሳምሮ ይናገር ነበር፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ይህ ድንቅ ህፃን በዚህ የጨቅላ እድሜው ካልኩለስ የተባለውን ወደር የለሽ ውስብስብ የሂሳብ አይነትን አብጠርጥሮ ያውቅ ነበር ።
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433