✅ በጥንት ዘመን የሰው ልጅ የልብ ስራ ለማሰብ ፣ የአንጎል ደግሞ የሰውነትን ሙቀትን ለመቆጣጠር ተደርጎ እንደተሰራ ተደርጎ ይታሰብ ነበር ፤ የአንጎል ስራ ማሰብ እና መረጃን ማጠራቀም እንደሆነ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስረዳው ጥንታዊው የግሪክ ፈላስፋ የሆነው "አሌማኤሩን ዘ ክሮቶን" ይባላል፡፡ ዘመኑም ከክ/ል/በፊት 300 አመት ላይ ነበር !
🌟 @Amazing_Fact_433
🌟 @Amazing_Fact_433
🌟 @Amazing_Fact_433
🌟 @Amazing_Fact_433