✅አብዛኛዎቻችን Macaulay Culkin ን የምናውቀው ፡ ገና የአስርና ፡ አስራአንድ አመት ታዳጊ እያለ በሰራው home alone አንድ እና ሁለት ፊልሞቹ ላይ ነው ። በነዚህ ፊልም ላይ ባሳየው ድንቅ ብቃት በፊልም አፍቃሪዎች ዘንድ እስከዛሬም ይታወሳል ።
✅ይህ ሰው ገና በልጅነት እድሜው ሆሊውድን ተቀላቅሎ ፡ የልጅ ሀብታም ለመሆን የቻለ ድንቅ አክተር ነው ። ሆኖም ፡ እድሜው በአስራዎቹ ውስጥ እያለ ፡ በቤተሰቡ ውስጥ ትልቅ ችግር ተፈጠረ ።
እናትና አባቱ አብረን መኖር አንችልም ሲሉ ደምድመው ፡ ፍቻቸውን በፍርድ ቤት አጸደቁ ። በዚህ ወቅት ነው እንግዲህ ታዳጊው አክተር Macaulay Culkin ወደ ድብርት ውስጥ የገባው ።
የወላጆቹ መለያየትና ፡ የተለያዩ ችግሮች ምክንያትም ቀስ በቀስ ፡ በመጠጥና በአደንዛዥ ውስጥ መደበቅ ጀመረ ።
✅ ዝነኝነቱ ጠፋ ። በመጠጥና ፡ በአደንዛዥ እፅ ሰክሮ ፡ በየመንገዱ ሲያስመልስ ፡ በፓፓራዚዎች ካሜራ ውስጥ ታየ ። ህይወት ከበደው ። የአደንዛዥ እፅና የመጠጥ ሱሰኝነቱ ራሱን እንዲጥል አደረገው ።
...........
✅በልጅነቱ ከሚሊየኖች ዶላሮች ጋር የተዋወቀው የያኔው ታዳጊ አክተር ድሀ ሆነ ፡ ሱስ እስረኛው አደረገው ።
በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለ ፡ ድንገት አንድ ቀን ፡ ለምን እንዲህ ሆንኩ ሲል ራሱን ጠየቀ ። በልጅነት ዘመኔ አለምን ጉድ የሚያስብል ችሎታ የነበረኝ እኔ Macaulay Culkin እንዴት መናኛ ሰው ሆንኩ ? ለምን ይህ በኔ ላይ ሆነብኝ ሲል ራሱን ሲጠይቅ ፡ መፍትሄው ራሱ ጋር እንደሆነ አወቀ ።
✅እናም ከዚህ የወደቀ ህይወት ለመውጣት ወሰነ ።
ወሰነናም ፡ ራሱን ከአደንዛዥ እፅ ሱሰኝነት ሊያላቅቅ ወደሱስ ማገገሚያ ማእከል ገባ ።
..................
ይህ ሁሉ ከሆነ ከአመታት በኋላ በአንድ እለት. ....
፡ ታዋቂው የፋሽን ብራንድ ጉቺ ፡ በኒውዮርክ አንድ የፋሽን መድረክ አዘጋጅቶ ነበር ። እና በዚህ ታላላቅ ሞዴሎችና የፋሽኑ አለም ታዋቂ ሰወች የተገኙበት መድረክ ላይ የተለያዩ አልባሳት በመታየት ላይ እያሉ ፡ በመሀል አንድ የጉቺ አልባሳትን የለበሰ ፡ አዲስ ሞዴል በጉቺ የፋሽን መድረክ ላይ ታየ ።
ይህ ሰው ያ ፡ በልጅነቱ ባሳየው አተዋወን በፊልም አፍቃሪያን ልብ ውስጥ የሚታወሰው ፡ በአንድ ወቅት በአደንዛዥ እፅ ናውዞ ለህይወቱ አስጊ በነበረ ሁኔታ ውስጥ ያለፈው ፡ የሆሊውዱ ተዋናይ Macaulay Culkin ነበር ። ከዛ ሁሉ መውደቅ መነሳት በኋላ እንደገና ተነሳና ድምቅ ብሎ በራ ። ከፍ ብሎም መብረር ጀመረ
..................
መውደቁን አምኖ ፡ ለመነሳት መዳህና መውተርተር የጀመረው Macaulay ጥረቱ ተሳክቶ ፡ ቀጥ ብሎ መቆም ቻለ ። በአደንዛዥ እፅ ሱሰኝነት ታስሬ ያሳለፍኳቸው አመታት ይቆጩኛል ፡ በርግጥ ወድቄ ነበር ፡ ማንም ሰው ሊወድቅ ፡ ሊከስር ፡ አቅጣጫ ሊጠፋበት ይችላል ። ሆኖም ለመነሳት እድል አለን ፡ ሲል ተናግሯል ።
አሁን ላይ ፡ በልጅነቱ ያውቀው የነበረው ያ የሆሊውድ መድረክ ላይ ተመልሶ ፡ የተለያዩ ፊልሞችን ይሰራል ። ያ ባዶ የነበረ የባንክ አካውንቱ ሚሊዮኖች ገብተውበታል ፡ ብሬንዳ ሶንግ የምትባል ሴት አግብቶም ሁለት ልጆች ወልዷል ።
@Amazing_fact_433