✔️ይህ በመቃብሩ ላይ ሀውልት የተሰራለት ውሻ BUBOY ይባላል ቡቦይ የአንድ የፕሮፌሰር ማርሴሎ የተባለ ደግ አስተማሪ የቅርብ ጓደኛ ነበር በየእለቱ ቡቦይ የሚወደውን ሰው ለማየት ብቻ ፕሮፌሰሩ ወደ ሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ይመጣ ነበር...
ፕሮፌሰሩም ቡቦይን በፍቅር ተቀብለው ምሳቸውን ያካፍሉታል እንደ እውነተኛ ጓደኛም ያወሩት ነበር። አንድ ቀን ግን አንድ አሳዛኝ ነገር ተከሰተ። ፕሮፌሰሩ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ጓደኛው የት እንደሄደ ማንም ለቡቦይ ማስረዳት አልቻለም...
ለሁለት ሳምንታት ያህል ይህ አፍቃሪ ውሻ ወደ ትምህርት ቤት እየመጣ በመምህሩ ቢሮ በር ላይ እየጠበቀ ነበር። ጓደኛውን እንደገና ለማየት ተስፋ በማድረግ በሩ ላይ ይቧጭርና ዙሪያውን ይመለከት ነበር። የት/ቤቱ ሰዎች ቡቦይ በህይወት የሌለቱን ፕሮፌሰር ሲጠብቅ ሲመለከቱ በጣም ያዝናሉ...
በፕሮፌሰሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲሰናበታቸው ለማለት ወሰዱት። ቡቦይ ጓደኛውን ምን ያህል እንደናፈቀው ሲመለከቱ እዚያ ያሉት ሁሉ በእንባ ተሞሉ ። ቡቦይ ለረጅም ግዜ ጓደኛውን በመፈለግ እና ተመልሰው ይመጣሉ ብሎ በመጠበቅ እውነተኛ ጓደኝነት ምን ማለት እንደሆነ አሳይቷል...ታማኝነቱንም አስመስክሯል ....
ቡቦይ በኋላ ሲሞት በልዩ የቤት እንስሳት መቃብር ቀበሩት። የእሱ ታሪክ በጣም ልዩ ከመሆኑ የተነሳ ሰዎች ዛሬም ስለ እሱ ያወራሉ። ቡቦይ ዛሬ ህይወቱ ቢያልፍም ግን የማያልፍ አንድ አስደናቂ ነገር አስተምሯል ውሾች በሙሉ ልባቸው ይወዱናል ። ሀብታሞችም ብንሆን ድሆችም ብንሆን ..ብናጣም ብንገረጣም ደንታ የላቸውም። ስለ ማንነታችን ብቻ ይወዱናል...ሚለውን ❤
@Amazing_fact_433