በሳኡዲ አረቢያ ሪጃል አልማ ግዛት ነዋሪ የሆኑት ግለሰብ የረመዳን ጾም ሲገባ አስፋልት ዳር ይቆማሉ።
ጎልማሳው ለጾም ማፍጠሪያ ምግብ በማዘጋጀት እጃቸውን እያወዛወዙ ለአሽከርካሪዎች ግብዣ ያቀርባሉ።
ስድስተኛ ዓመቱን የያዘው መልካም ተግባራቸው ልዩ መንፈሳዊ እርካታ እንደፈጠረላቸውም ይናገራሉ።
(አል ዐይን)
የግለሰቡን ተግባር እንዴት ዓዩት?
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
ጎልማሳው ለጾም ማፍጠሪያ ምግብ በማዘጋጀት እጃቸውን እያወዛወዙ ለአሽከርካሪዎች ግብዣ ያቀርባሉ።
ስድስተኛ ዓመቱን የያዘው መልካም ተግባራቸው ልዩ መንፈሳዊ እርካታ እንደፈጠረላቸውም ይናገራሉ።
(አል ዐይን)
የግለሰቡን ተግባር እንዴት ዓዩት?
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433