የልጅ አባት ነዎት?
ልጅህስ ስልክ ወይም ታብ አለው? ከሆነ ይህንን ምክር ይተግብሩ
1ኛ 💌 email ክፈትለትና ዕድሜውን ከ13 አመት በታች ሙላው
2ኛ ስልኩን google family ከሚባል ፕሮግራም ጋር አገናኘው።
3ኛ የወላጅ ኢሜል ይጠይቅሀል። ኢሜሉን ሙላና ወደ ስልክህ Google family የሚለውን ፕሮግራም አውርድ።
ከዚህ ምን ትጠቀማለህ መሠለህ?
1ኛ ልጅህ ስልክ ላይ ለልጆች የማይሆን ቪዲዮ (ምስል) እንዳይገባ ያደርግልሀል።
2ኛ በራስህ ስልክ የልጅህን ስልክ መቆጣጠር ትችላለህ። አንተ በፈለከው ሰአት ብቻ እንዲጠቀም መገደብ ትችላለህ። ከቤት ውጪ ሆነህ እንኳ ስልኩን መዝጋት ትችላለህ።
3ኛ ልጅህ ማንኛውንም አፕ/ጌም ሊያወርድ ሲል አስቀድሞ አንተን ፍቃድ ይጠይቅሀል። (ፍቃዱ ወደአንተ ስልክ በሚሴጅ መልክ ይገባል)
ስልኩ ላይ የሚጠቀመውንም አፕ መዝጋት ትችላለህ።
ይህንን ካደረክ ቴክኖሎጂ ከሚያመጣው መርዝ ልጅህን ጠበከው ማለት ነው። 👍
@Amazing_fact_433