ከቴሌግራም መንደር ያገኘሁት አስተማሪ መልእክት!!
____
እናቴ ጎረቤታችንን ጨው እንዲያውሷት ስትጠይቅ ሰማኋት፡፡ እኔም በመገረም
"እናቴ በቤታችን እኮ በቂ ጨው አለ፤ ታድያ ለምን ጠየቅሻቸው"
አልኳት፡፡ እናቴም እንዲህ አለችኝ
"እነሱ ሁሌም የተለያዩ ነገሮችን ከኛ ይጠይቁናል፤ እንደምታውቀውም ድሀ ናቸው፡፡ ስለዚህ እኔም እነሱን ብዙ የማይጎዳ ነገር ለመጠየቅ አስቤ የመጣልኝ ነገር ጨው ነው፡፡
◆ይህን ያደረኩት እነሱ ላይ ጫና ለመፍጠር ሳይሆን፤ እኛም እንደምንፈልጋቸው እንዲሰማቸው ብዬ ነው፡፡ በዚህም የፈለጉትን ነገር እኛን ያለ ሀፍረት በቀላሉ መጠየቅ እንዲችሉ ያደርጋቸዋል ብዬ በማሰብ ነው፡፡"አለችኝ……