ማስታወቂያ ለ “NGAT” ተፈታኞች
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመፈተኛ ማዕከል የምትፈተኑ የ“NGAT” ተፈታኞች ፈተናው የሚሰጠው ጥር 07/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00-4፡45 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 8፡00-9፡45 በዋናዉ ግቢ እንዲሁም በጎፋ ዞን አቅራቢያ ላሉ አመልካቾች በሳውላ ካምፓስ ስለሆነ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉና በወቅቱና በሰዓቱ ቀርባችሁ እንድትፈተኑ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
• ማንኛውም ተፈታኝ የሞባይል ስልክ፣ ማንኛውንም አይነት ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር እንዲሁም ወረቀት ይዞ ወደ ፈተና አዳራሽ መግባት የተከለከለ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
•ሌሎች መረጃዎችን በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ት/ቤት