#ሜጫ
ጠላት በማታለልም በማስገደድም የአማራን ህዝብ እንዲጨፈጭፉለት ካሰማራቸው የሰራዊት አባላት መካከል በርካቶች እየተቀላቀሉን ነው።
ዛሬ ብቻ ሜጫ ላይ አንድ ጋንታ የመከላከያ ኃይል ከነ ሙሉ ትጥቋ የወገንን ኃይል ተቀላቅላለች። የጠላትን ካምፕ ለቀው ለሚመጡ ወንድሞች ደረጃዉን የጠበቀ አቀባበል ይደረጋል፤ እየተደረገም ነው።
በነገራችን ላይ አማርኛ ተናጋሪ ያልሆኑ ወንድሞቻችንን ለመቀበል ያመች ዘንድ ሁሉም ክፍለ ጦሮቻቻን አስተርጓሚ እንዲያዘጋጁ መመሪያ ተሰጥቷል።
ስቦ መምታት እና ስቦ ማስከዳት ይቀጥላል።
©አስረስ ማረ ዳምጤ