ስኬታችን የሚወሰነው በታጠቅነው የመሳሪያ አይነት እና ብዛት ሳይሆን ለዓላማችን ባለን የመታመን ልክ ነው!!
ይህ ሸማቂ ትውልድ በታሪክ እና በትውልድ ፊት አኩሪ ገድልን በደሙ እየከተበ ያለው ወደ ጫካ ሲገባ በታጠቀው የመሳሪያ አይነት እና ብዛት አይደለም።ይልቁንስ ለወርቃማ ዓላማው ባለው ፅናት፣ቁርጠኝነት እና መስዋዕትነትን ለመክፈል ባለው ስስት እና ፍላጎት ነው።
ትላንት የሂትለር እና የሞሶሎኒ የመንፈስ እና የግብር ልጆች የሆኑት ጥቁር ናዚዎች በህዝባችን ላይ የዘር ፍጅት አውጀው በሰይፍ ሲቀሉን ፍትህን ፍለጋ በሰልፍ ስንጠይቃቸው በእብሪት ተወጥረው ሶፍት አቀብሏቸው ያሉን ጠላቶቻችን ዛሬ እንደ ነፍሰ ጡር የስንብታቸውን ቀን መቁጠር ጀምረዋል።
የዚህ ሸማቂ ትውልድ አይገመቴ መብረቃዊ ጥቃት ያስደነበራቸው እና ያስበረገጋቸው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት አመራሮች ልክ እንደ ደርግ መንግስት መጨረሻ ጊዜያት ሁሉ ወደ መጠነ ሰፊ አፈሳ ተሸጋግረዋል።እንኳንስ ወድ ሂወትን የሚያስከፍለው ጦርነት ይቅር እና ዘፈን እንኳ ያለ ፍላጎትህ ተገደህ ብታደርገው ውጤቱ ያማረ አይሆንም።
ስለዚህ የተከበርከው የትጥቅ ዲፕሎማሲ ፊትአውራሪያችን ብርሀኑ ጁላ ሆይ በግድ አፍሰህ ወደ ጦርነት የምትማግዳቸው የድሀ ልጆች ትጥቅአቸውን ሊያስረክቡን የሚመጡ ሎጀስቲክ ማሟያዎቻችን ከመሆን ያለፈ ሚና እንደሌላቸው ከወዲሁ ልትገነዘብ ይገባል። አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ጋሻ መሬት እሰጥሀለሁ እየተባለ በሚያዋጋ የጦር መኮንን፣ክላሸን ሸጨ ሞተር እገዛለሁ እያለ ወደ ስልጠና የሚገባ ተራ ወታደር እና መሰዋትነትን ለመክፈል በሚሽቀዳደም የፋኖ አመራር እና አባል መካከል ያለው ልዩነት ግልፅ እና የማያሻማ ነው።
አሁንም አፍሳችሁ እና አሰልጥናችሁ አስታጥቃችሁ ላኩልን እኛም በተለመደው አማራዊ ጨዋነታችን እና ጀግንነታችን እናስተናግዳቸዋለን።
አዲስ ትውልዷ ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!!!
ዳሞት አለኸኝ የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ክፍለ ጦር ደጋዳሞት ብርጌድ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ