ብልጽግናዎች ሊውጡ ያሰቡትን አደረጃጀት ለሠላም ይሏታል‼️
.....*.....
የካቲት 12, 2017 ምላሽ ከአሽሩካ ሚድያ
.....*.....
በስዊድን ነዋሪ የሆናችሁ ኢትዮጵያውያን ተጠንቀቁ ‼️
የብልጽግና ተላላኪዎች በዲያስፖራው "ኢትዮጵያውያን በእርቅ እንሰባሰብ" የሚል አሳፋሪ ጥሪ ከስዊድን ተጀምሯል::
በመሰረቱ እርቅ እና ሠላም እጅግ የተቀደሰ ሀሳብ ቢሆንም ቅሉ ሲጀመር ኢትዮጵያውያን ሳንጣላ እንደተጣሉ ማስመሰል የአገዛዙ የጥላቻ እና የመከፋፈል ሴራ አካል ነው:: ለዚህም ጥሪው ውድቅ ሊደረግ ይገባዋል::
አማራም ሆነ ሌላው ኢትዮጵያዊ የተጣላው ከጨፍጫፊው የብልጽግና አብይ አህመድ አገዛዝ ጋር ነው:: ህዝብ የተከፋው እና የመረረው አማራውም ኦሮሞውም ትግሬውም ሌላው ኢትዮጵያዊም እየታገለ ያለው ገዳዩን ዘረኛውን የብልጽግናን አገዛዝ ከስልጣን ለማስወገድ ነው::
ብልጽግናው ጨፍጫፊ ቡድን አማራን እየገደለ እና በድሮን ጭምር እየጨፈጨፈ የደሀ ቤት እያፈረሰ በዘፈቀደ መቶ ሺዎችን እስር ቤት አጉሮ እያሰቃየ ግፍን ሳታወግዙ ለእርቅ በሚል የጥላቻ ስብስብ መምጣታችሁ አማራውን ብሎም በመላው ኢትዮጵያውያን ላይ ያላችሁ ንቀትና ጥላቻ ያሳያል:: ለዚህም አጥብቀን እንታገላችዋለን::
በመላው አለም የምትገኙ የአማራ ብሎም ሌሎች ኢትዮጵያውያን አደረጃጀቶች የብልጽግናው ቀጣይ ትኩረት ዲያስፖራው በመሆኑ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ይሁን::
ብልጽግና ነባር አደረጃጀቶችን በሴራ በመበታተን በምትኩ እሱ ያሰበው "የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ" የሚል የዳቦ ስም የሰጠውን ድርጅት ይዞ ቀርቧል:: ይህ በስዊድን የታየ ነው::
በስዊድን ያሉ አደረጃጀቶች መንቃትና ያላቸውን ልዩነት ለማጥበብ መስራት መሀላቸው የተሰገሰገውን ብልጽግና ካድሬ ማጥራት ልብ ሊባል የሚገባው ጉዳይ ነው::
#ashruka media